ወረቀቶችን እንደገና መሰየሚያ

የ ወረቀት ስም ማሰናዳት አስፈላጊ ገጽታ ነው: ሊነበብ የሚችል እና በ ቀላሉ የሚረዱት ሰንጠረዥ ሰነድ ለ ማሰናዳት: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ወረቀት እንደገና ለ መሰየም:

  1. ይጫኑ በ ወረቀቱ tab ላይ ለ መምረጥ

  2. የ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ የ ወረቀት እንደገና መሰየሚያ ትእዛዝ: የ ንግግር ሳጥን ይታያል እርስዎ አዲስ ስም የሚያስገቡበት

  3. ለ ወረቀቱ አዲስ ስም ያስገቡ እና ይጫኑ እሺ

  4. በ አማረጭ: ተጭነው ይያዙ የ እና ይጫኑ በማንኛውም ወረቀት ስም ላይ እና አዲስ ስም በ ቀጥታ ያስገቡ

    የዚህ ተግባር ዝግጁነት የሚወሰነው እንደ እርስዎ የ X መስኮት አስተዳዳሪ ነው

የ ወረቀት ስም ማንኛውንም ባህሪ መያዝ ይችላል: አንዳንድ የ ስም ገደቦች አሉ: የሚቀጥሉት ባህሪዎች ለ ወረቀት ስም መሰየሚያ የ ተፈቀዱ አይደሉም:

የ ምክር ምልክት

በ ክፍል ማመሳከሪያ ውስጥ: የ ወረቀት ስም መከበብ አለበት በ ነጠላ የ ትምህርተ ጥቅሶች ' ስሙ ሌላ ባህሪዎች ከያዘ ከ ቁጥር እና ፊደል ወይንም ከ ስሩ ማስመሪያ: በ ነጠላ ጥቅስ በ ስሙ ውስጥ የያዘው ስም መዘለል አለበት በ መደረብ (ሁለት ነጠላ ጥቅሶች). ለምሳሌ: እርስዎ ማመሳከር ከፈለጉ ክፍል A1 በ ወረቀቱ ውስጥ በሚቀጥለው ስም:


ለምሳሌ: እርስዎ ማመሳከር ከ ፈለጉ ክፍል A1 በ ወረቀቱ ላይ በሚቀጥለው ስም:

የዚህ አመት ወረቀቶች

ማመሳከሪያው መከበብ አለበት በ ነጠላ ጥቅሶች: እና ነጠላ ጥቅስ በ ስም ውስጥ መደረብ አለበት:

'የዚህ አመት''ቶች ወረቀት'.A1

የ ምክር ምልክት

የ ወረቀት ስም ነፅ ነው ከ ከ ሰንጠረዥ ስም: እርስዎ የ ሰንጠረዥ ስም የሚያስገቡት አንድ ጊዜ ነው ለ መጀመሪያ ጊዜ እንደ ፋይል ሲያስቀምጡት:


የ ማስታወሻ ምልክት

ሰነድ እስከ 10,000 የ ተለያዩ ወረቀቶች መያዝ ይችላል: ነገር ግን የ ተለያየ ስም ሊኖራቸው ይገባል


እርስዎ መነሻ ማሰናዳት ይችላሉ ለ አዲስ ወረቀቶች ስሞች እርስዎ ለሚፈጥሩት: ይህን ይመልከቱ ይህን ገጽ ለ ሰንጠረዥ ምርጫ