በ ወረቀት ላይ የ ማተሚያ መጠኖች መግለጫ

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የትኞቹ የ ክፍል መጠኖች ከ ሰንጠረዥ ላይ እንደሚታተሙ

በ ወረቀቱ ላይ የ ተገለጸው ማተሚያ መጠን ውስጥ አካል ያልሆኑ አይታተሙም ወይንም አይላኩም: ወረቀት የ ማተሚያ መጠን ውስጥ አካል ያልሆኑ አይታተሙም ወይንም አይላክም ወደ PDF ፋይል: ሰነዱ የ Excel ፋይል አቀራረብ ካልያዘ በስተቀር

የ ማስታወሻ ምልክት

በ Excel አቀራረብ የተከፈቱ ፋይሎች: ሁሉም ወረቀቶች የ ተገለጸውን ማተሚያ መጠን የያዙ ይታተማሉ: ተመሳሳይ ባህሪ ይከሰታል እርስዎ በሚልኩ ጊዜ የ Excel አቀራረብ ሰንጠረዥ ወደ PDF ፋይል


የ ማተሚያ መጠን ለመግለጽ

  1. ማተም የሚፈልጉትን ክፍሎች ይምረጡ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - የ ማተሚያ መጠኖች - መግለጫ

ክፍሎችን ወደ ማተሚያ መጠን መጨመሪያ

  1. ይምረጡ ክፍሎች እርስዎ መጨመር የሚፈልጉትን ወደ ነበረው የማተሚያ መጠን

  2. ይምረጡ አቀራረብ - የ ማተሚያ መጠኖች - መጨመሪያ

የ ማተሚያ መጠኖች ማስወገጃ

የ ገጽ መጨረሻ ቅድመ እይታ በ መጠቀም የ ማተሚያ መጠኖች ማረሚያ

ገጽ መጨረሻ ቅድመ እይታ የ ማተሚያ መጠን እንዲሁም የ ገጽ መጨረሻ አካባቢ ይታያሉ በ ሰማያዊ ድንበር እና መሀከል ላይ የ ገጽ ቁጥር ይኖራል በ ግራጫ ቀለም: ምንም የማይታተሙ አካባቢዎች ግራጫ መደብ ይኖራቸዋል

አዲስ የ ገጽ መጨረሻ አካባቢ ለ መግለጽ: ድንበሩን ይዘው ይጎትቱ ወደ አዲሱ አካባቢ: እርስዎ ከ ገለጹ በኋላ አዲስ የ ገጽ መጨረሻ አካባቢ: ራሱ በራሱ የ ገጽ መጨረሻ ይቀየራል በ እጅ የ ገጽ መጨረሻ

የ ማተሚያ መጠኖች መመልከቻ እና ማረሚያ

  1. ይምረጡ መመልከቻ - የ ገጽ መጨረሻ በ ቅድመ እይታ

    የ ምክር ምልክት

    ለ መቀየር ነባር የ ማሳያ መጠን ለ ገጽ መጨረሻ ቅድመ እይታ ሁለት ጊዜ ይጫኑ በ ፐርሰንት ዋጋ ላይ በ ሁኔታ መደርደሪያ ላይ: እና ይምረጡ አዲስ የ ማሳያ መጠን


  2. የ ማተሚያ መጠኖች ማረሚያ

    የማተሚያ መጠን ለ መቀየር: ይጎትቱ የ መጠኑን ድንበር ወደ አዲስ አካባቢ

    የ ማስታወሻ ምልክት

    በ እጅ በ ማተሚያ መጠን ውስጥ ያለ የ ገጽ መጨረሻ ለማጥፋት: ይጎትቱ ድንበሩን የ ገጽ መጨረሻውን ከ ማተሚያው መጠን ውጪ


    የ ማተሚያ መጠን ለማጽዳት: የ ድንበሩን መጠን ይዘው ይጎትቱ ወደ ተቃራኒ አቅጣጫ ድንበር መጠን

  3. ለ መውጣት ከ ገጽ መጨረሻ ቅድመ እይታ ይምረጡ መመልከቻ - መደበኛ