አቋራጭ ቁልፎች (LibreOffice ሰንጠረዥ መድረሻ)

የ አቋራጭ ቁልፎች ማመሳከሪያ ለ LibreOffice ሰንጠረዥ እና LibreOffice ባጠቃላይ

የ ማስታወሻ ምልክት

አንዳንድ አቋራጭ ቁልፎች በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ ተመድበው ይሆናል: ስለዚህ በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ውስጥ የ ተመደቡ አቋራጭ ቁልፎች ዝግጁ አይሆኑም ለ LibreOffice. ሌላ የ ተለየ ቁልፍ ለ መመደብ ይሞክሩ: ለ LibreOffice በ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ ወይንም በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ


የ ክፍል መምረጫ ዘዴ

ምልክት

በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ የ ንግግር ማሳነሻ ቁልፍ ላለው: ይጫኑ F2 ወደ ክፍል መምረጫ ዘደ ለ መግባት: ይምረጡ ማንኛውንም የ ቁጥር ክፍሎች: እና ከዛ ይጫኑ F2 ንግግሩን እንደገና ለ ማሳየት

በ ክፍል መምረጫ ዘዴ ውስጥ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ተለመዱ የ መቃኛ ቁልፎች ክፍሎች ለ መምረጥ

እቅድ መቆጣጠሪያ

የፊደል ገበታውን መጠቀም ይችላሉ ለ እቅድ:

የ መሳያ እቃ ወይንም ንድፍ ይምረጡ

  1. ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - መሳያ ለ መክፈት የ መሳያ እቃ መደርደሪያ

  2. ይጫኑ F6 እስከ የ መሳያ እቃ መደርደሪያ እስኪመረጥ ድረስ

  3. እቃ መምረጫው ንቁ ከሆነ: ይጫኑ +Enter. ይህ የ መጀመሪያውን የ መሳያ እቃ ይመርጣል ወይንም ንድፍ በ ወረቀት ውስጥ

  4. +F6 ትኩረቱን ወደ ሰነዱ ያደርጋል

    አሁን መጠቀም ይችላሉ Tab የሚቀጥለውን የ መሳያ እቃ ለ መምረጥ ወይንም ንድፍ እና Shift+Tab ቀደም ያለውን ለ መምረጥ