በ መቀመሪያ ማስሊያ

ሁሉም መቀመሪያዎች የሚጀምሩት በ እኩል ምልክት ነው: መቀመሪያ መያዝ ይችላል ቁጥሮች: ጽሁፍ: የ ሂሳብ አንቀሳቃሾች: logic አንቀሳቃሾች: ወይንም ተግባሮች

የ ምክር ምልክት

ያስታውሱ የ መሰረታዊ ሂሳብ አንቀሳቃሾች (+, -, *, /) በ ስሌት ውስጥ መጠቀም ይችላሉ በ "ማባዣ እና ማካፈያ ከ መደመሪያ እና መቀነሻ" በፊት ደንብ: እንደዚህ ከ መጻፍ ፋንታ =ድምር(A1:B1) እንደዚህ ይጻፉ =A1+B1.


የ ምክር ምልክት

ቅንፎችን እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ: የ መቀመሪያው ውጤት =(1+2)*3 የ ተለየ ውጤት ይፈጥራል ከ =1+2*3.


እነዚህ ጥቂት ምሳሌዎች ናቸው ለ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ:

=A1+10

የ ክፍል ይዞታ ማሳያ A1 ሲደመር 10.

=A1*16%

ማሳያ 16% ይዞታዎችን የ A1.

=A1 * A2

የሚያሳየው የ ማባዣ ውጤት ነው ለ A1 እና A2.

=ማጠጋጊያ(A1;1)

የ ክፍል ይዞታ ማሳያ ለ A1 አንድ ዴሲማል ቦታ የተጠጋጋ

=ውጤታማ(5%;12)

ውጤታማ ወለድ ማስሊያ ለ 5% ለ አመት የ ተሰጠውን ወለድ በ 12 ክፍያ ለ አመት

=B8-ድምር(B10:B14)

ማስሊያ B8 ሲቀነስ ድምር የ ክፍሎቹ ከ B10 እስከ B14.

=ድምር(B8;ድምር(B10:B14))

ማስሊያ ድምር የ ክፍሎቹ ከ B10 እስከ B14. እና መደመሪያ ዋጋ ወደ B8.


እንዲሁም ተግባሮችን ማቀፍ ይቻላል በ መቀመሪያ ውስጥ: በ ምሳሌ ውስጥ እንደሚታየው: እርስዎ እንዲሁም ተግባሮችን በ ተግባሮች ውስጥ ማቀፍ ይችላሉ: የ ተግባር አዋቂ እርስዎን ይረዳዎታል ተግባሮችን ለማቀፍ