መቀመሪያ ማስገቢያ

እርስዎ መቀመሪያ በ በርካት መንገዶች ማስገብት ይችላሉ: ምልክቶች በ መጠቀም: ወይንም በ ፊደል ገበታ በ መጻፍ: ወይንም ሁለቱን ዘዴዎች በ መቀላቀል

  1. ይጫኑ በ ሰነዱ ላይ እርስዎ መቀመሪያ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ላይ

  2. ይጫኑ የ ተግባር ምልክት በ መቀመሪያ መደርደሪያ ላይ

    አሁን ለ እርስዎ የ እኩል ምልክት ይታያል በ ማስገቢያው መስመር ላይ እና እርስዎ መቀመሪያ ማስገባት ይችላሉ

  3. እርስዎ የሚፈለጉትን ዋጋዎች ካስገቡ በኋላ: ይጫኑ ማስገቢያውን ወይንም ይጫኑ ተቀብያለሁ ውጤቱን በ ንቁ ክፍል ውስጥ ለማስገባት: እርስዎ ያስገቡትን ማጽዳት ከ ፈለጉ በ ማስገቢያ መስመር ላይ: ይጫኑ መዝለያውን ወይንም ይጫኑ መሰረዣ

እርስዎ ዋጋዎች እና መቀመሪያዎች በ ቀጥታ ማስገባት ይችላሉ ወደ ክፍሎች ውስጥ: የ ማስገቢያ መጠቆሚያው ባይታይ እንኳን: መቀመሪያ ሁልጊዜ በ እኩል ምልክት መጀመር አለበት

እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ የ + ወይንም - ቁልፍ በ ቁጥር ገበታ ላይ ለማስጀመር መቀመሪያ: ቁጥር መቆለፊያ "መብራት" አለበት: ለምሳሌ: ይጫኑ የሚቀጥለውን ቁልፍ ለ መቀጠል:

+ 5 0 - 8 ማስገቢያ

ውጤት ይታይዎታል 42 በ ክፍሉ ውስጥ: ክፍሉ መቀመሪያ ይዟል=+50-8.

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ መቀመሪያ በ ማመሳከሪያ የሚያርሙ ከሆነ: ማመሳከሪያው እና የ ተዛመዱት ክፍሎች ይደምቃሉ በ ተመሳሳይ ቀለም: እርስዎ አሁን እንደገና መመጠን ይችላሉ የ ማመሳከሪያውን ድንበር የ አይጥ መጠቆሚያ በ መጠቀም: እና የ መቀመሪያ ማመሳከሪያ በ መቀመሪያ ውስጥ ይታያል የ ማስገቢያ መስመር እንዲሁም ይቀየራል: ማመሳከሪያ ማሳያ በ ቀለም ማስቦዘን ይቻለል በ - LibreOffice ሰንጠረዥ – መመልከቻ


የ ምክር ምልክት

እርስዎ መመልከት ከ ፈለጉ የ እያንዳንዱን አካላቶች ስሌት በ መቀመሪያ ውስጥ: ይምረጡ ተመሳሳይ አካላቶች እና ይጫኑ F9. ለምሳሌ: በ መቀመሪያ ውስጥ =ድምር(A1:B12)*ድምር(C1:D12) ይምረጡ ምርጫውን ድምር(C1:D12) እና ይጫኑ F9 ወደ መመልከቻ የ ንዑስ ድምር ለዚህ ቦታ


እርስዎ መቀመሪያ ሲፈጥሩ ስህተት ከ ተፈጠረ የ ስህተት መልእክት በ ንቁ ክፍል ውስጥ ይታያል