በ ተጠቃሚ-የሚወሰን የ ቁጥር አቀራረብ
እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ ራስዎትን የ ቁጥር አቀራረብ ቁጥሮች ለማሳየት በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ
ለምሳሌ ይህን ቁጥር ለማሳየት 10,200,000 እንደ 10.2 ሚሊዮን:
-
ይምረጡ ክፍሎች እርስዎ የሚፈልጉትን አዲስ: በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ አቀራረብ ለ መፈጸም
-
ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች - ቁጥሮች
-
በ ምድቦች ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይምረጡ "በ ተጠቃሚ-የሚወሰን".
-
በ ኮድ አቀራረብ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ የሚቀጥለውን ኮድ ያስገቡ:
0.0,, "ሚሊዮን"
-
ይጫኑ እሺ
የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚያሳየው የ ማጠጋጊያ ተፅእኖ ነው: ሺዎች መለያያ: ምልክቶች (,), ዴሲማል ምልክቶች (.) እና ቦታ ያዢዎች # እና 0.
ቁጥር |
.#,, "ሚሊዮን" |
0.0,, "ሚሊዮን" |
#,, "ሚሊዮን" |
10200000 |
10.2 ሚሊዮን |
10.2 ሚሊዮን |
10 ሚሊዮን |
500000 |
.5 ሚሊዮን |
0.5 ሚሊዮን |
1 ሚሊዮን |
100000000 |
100. ሚሊዮን |
100.0 ሚሊዮን |
100 ሚሊዮን |