ወደ በርካታ ወረቀቶች ኮፒ በማድረግ ላይ

በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ ዋጋዎች ማስገባት ይችላሉ: ጽሁፍ ወይንም መቀመሪያ ወዲያውኑ ኮፒ የሚደረጉ ወደ ሌሎች ወደ ተመረጡት ወረቀቶች ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ