ለ ወረቀቶች ገጽታ መምረጫ

LibreOffice ሰንጠረዥ የሚመጣው በ ቅድሚያ በ ተሰናዳ አቀራረብ ማሰናጃ ገጽታዎች ነው: እርስዎ ወደ እርስዎ ሰንጠረዥ ውስጥ ሊ ፈጽሙት የሚችሉት

ገጽታ ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ መጨመር እና ማሻሻል አይቻልም: ነገር ግን እርስዎ ማሻሻል ይችላሉ ዘዴዎችን እርስዎ ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ ከ ፈጸሙ በኋላ

እርስዎ የ ገጽታ አቀራረብ ለ ወረቀት ከማቅረብዎ በፊት: እርስዎ ቢያንስ አንድ የ ክፍል ዘዴ ማስተካከያ መፈጸም አለብዎት: በ ወረቀት ውስጥ በ ክፍሎቹ ውስጥ: እርስዎ ከዛ በኋላ ክፍል መቀየር ይችላሉ ገጽታ በ መምረጥ እና በ መፈጸም በ ገጽታ ምርጫ ንግግር ውስጥ

የ ክፍል ዘዴ ማስተካከያ ወደ ክፍል ዘዴ ውስጥ ለ መፈጸም: እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ ዘዴዎች መስኮት እና ከ ዝርዝር ሳጥን በ ታች በኩል: የ ዘዴዎች መመልከቻ ማስተካከያ ማሰናጃ: የ ነበሩ ዝርዝር የ ማስተካከያ የ ተገለጹ ክፍል ዘዴዎች ይታያሉ: ሁለት ጊዜ ይጫኑ በ ስሙ ላይ ከ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ ይህን ዘዴ ወደ ተመረጡት ክፍሎች ውስጥ ለ መፈጸም

ገጽታ በ ሰንጠረዥ ላይ ለመፈጸም:

  1. ይጫኑ የ ገጽታ መምረጫ ምልክት ውስጥ ከ መሳሪያዎች መደርደሪያ ላይ

    ምልክት

    ገጽታዎች ይምረጡ

    ገጽታ ምርጫ ንግግር ይታያል: ይህ ንግግር የያዘው ዝርዝር ዝግጁ ገጽታዎችን ነው: ለ ጠቅላላ ሰንጠረዥ እና ዘዴዎች መስኮት ዝርዝር አቀራረብ ዘዴዎች ለ ተወሰኑ ክፍሎች

  2. ገጽታ ምርጫዎች ንግግር ውስጥ ይምረጡ ገጽታ እርስዎ በ ሰንጠረዥ ላይ መፈጸም የሚፈልጉትን

  3. ይጫኑ እሺ

    እርስዎ ሌላ ገጽታ እንደ መረጡ ወዲያውኑ በ ገጽታ ምርጫ ንግግር ውስጥ: አንዳንድ ባህሪዎች በ ዘዴዎች ማሻሻያ ውስጥ ይፈጸማሉ ወደ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ: ማሻሻያው ወዲያውኑ ይታያል በ እርስዎ ሰንጠረዥ ውስጥ: