የ ፒቮት ሰንጠረዥ ማረሚያ

ይጫኑ አንዱን ቁልፍ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ እና የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይያዙ: የ ተለየ ምልክት ይታያል ከ አይጥ መጠቆሚያው አጠገብ

ቁልፉን በ መጎተተ ወደ ሌላ ቦታ በ ተመሳሳይ ረድፍ ውስጥ እርስዎ የ አምዶችን ደንብ መቀየር ይችላሉ: ቁልፉን ወደ ግራ ጠርዝ በኩል ከ ጎተቱ በ ሰንጠረዥ ረድፍ ራስጌ ቦታ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ አምድ ወደ ረድፍ

በ ፒቮት ሰንጠረዥ ንግግር ውስጥ እርስዎ መጎተት ይችላሉ የ ገጽ ሜዳዎች ቦታ ውስጥ ለመፍጠር ቁልፍ እና የ ዝርዝር ሳጥን ከ ላይ በ መነጨው የ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ: የ ዝርዝር ሳጥን እንደ ማጣሪያ መጠቀም ይቻላል ለ ፒቮት ሰንጠረዥ በ ተመረጠው እቃ ይዞታ መሰረት: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ መጎተት-እና-መጣል በ መነጨው የ ፒቮት ሰንጠረዥ ሌላ የ ገጽ ሜዳ እንደ ማጣሪያ ለ መጠቀም

ከ ሰንጠረዥ ውስጥ ቁልፍ ለ ማስወገድ ይጎትቱት ከ ፒቮት ሰንጠረዥ ውጪ: የ አይጥ ቁልፉን ይልቀቁ የ አይጥ መጠቆሚያው ቁልፍ በ ወረቀቱ ላይ ሲሆን 'አይፈቀድም' ምልክት: ቁልፉ ይጠፋል

የ ፒቮት ሰንጠረዥ ለማረም: ይጫኑ ክፍል በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ እና ይክፈቱ የ አገባብ ዝርዝር: እርስዎ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ትእዛዝ ያገኛሉ እቅድ ማረሚያ የሚያሳይ የ ፒቮት ሰንጠረዥ ንግግር በ አሁኑ የ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ

በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ እርስዎ መጠቀም ይችላሉ መጎተት-እና-መጣል ወይንም መቁረጫ/መለጠፊያ የ ዳታ ሜዳዎች እንደገና ለማዘጋጀት

እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ስሞች ማስተካካያ ማሳያ ለ ሜዳዎች: ለ ሜዳ አባሎች: ለ ንዖስ ጠቅላላ (ከ ተወሰነ መከልከያ ጋር): እና ጠቅላላ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ: የ ስሞች ማስተካካያ ማሳያ የሚመደበው ለ እቃ በ ዋናው ስም ላይ አዲስ ስም ደርቦ በ መጻፍ ነው

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ: