የ ፒቮት ሰንጠረዥ

ፒቮት ሰንጠረዥ (ቀደም ብሎ የሚታወቀው በ DataPilot ) ነው: እርስዎን የሚያስችለው ማወዳደር: እና መመርመር ነው ትልቅ የ ዳታ መጠን: እርስዎ መመልከት ይችላሉ የ ተለያዩ ማጠቃለያዎች ለ ዳታ ምንጩ: እርስዎ ማሳየት ይችላሉ ዝርዝር ስለሚፈለገው ነገር: እና እርስዎ መግለጫ መጻፍ ይችላሉ

ሰንጠረዥ የ ተፈጠረ እንደ የ ፒቮት ሰንጠረዥ አንዱ ሰንጠረዥ በሌላው ላይ ተፅእኖ ያደርጋል: ዳታ ማዘጋጀት ይቻላል: እንደገና ማዘጋጀት: ወይንም መጨመር እንደሚፈለገው የ ተለያየ የ ነጥብ አመለካከት

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ: