ማምጫ እና መላኪያ የ CSV ጽሁፍ ፋይሎች በ መቀመሪያ
Comma Separated Values (CSV) ፋይሎች የ ጽሁፍ ፋይሎች ናቸው የ ክፍል ይዞታዎች ለ ነጠላ ወረቀት: ኮማ: ሴሚ ኮለን: ወይንም ሌሎች ባህሪዎች መጠቀም ይቻላል እንደ ሜዳ ምልክት በ ክፍሎች መካከል: የ ጹፍ ሀረግ በ ትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ይሆናል: ቁጥሮች የሚጻፉት ያለ ትምህርተ ጥቅስ ነው
የ CSV ፋይል ለማምጣት
-
ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ
-
በ ፋይል አይነት ሜዳ ውስጥ: ይምረጡ አቀራረብ "ጽሁፍ CSV". ይምረጡ ፋይል እና ይጫኑ መክፈቻ ፋይል በሚኖረው ጊዜ የ .csv ተጨማሪ: የ ፋይል አይነት ራሱ በራሱ ይለየዋል ወይንም ያውቀዋል
-
ለ እርስዎ ይታይዎታል የ
ንግግር ይጫኑ
ይህ የ csv ፋይል መቀመሪያ ከያዘ: ነገር ግን እርስዎ ማምጣት ከ ፈለጉ የ መቀመሪያ ውጤቶች: እና ከዛ ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ - መመልከቻ እና ያጽዱ የ መቀመሪያ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ
ለ መላክ መቀመሪያ እና ዋጋዎች እንደ CSV ፋይሎች
-
ይጫኑ በ ወረቀቱ ላይ እንደ csv ፋይል የሚጻፈውን
-
እርስዎ መላክ ከፈለጉ መቀመሪያ እንደ መቀመሪያ: ለምሳሌ: በ =ድምር(A1:B5), እንደሚቀጥለው ይቀጥሉ:
ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫዎች - LibreOffice ሰንጠረዥ - መመልከቻ
ከ ማሳያ ስር ምልክት ያድርጉ በ መቀመሪያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: ይጫኑ እሺ
እርስዎ መላክ ከ ፈለጉ የ ስሌቱን ውጤት መቀመሪያ ከ መላክ ይልቅ ምልክት አያድርጉ በ መቀመሪያውስጥ
-
ይምረጡ ፋይል - ማስቀመጫ እንደ ይታይዎታል ማስቀመጫ እንደ ንግግር
-
ከ
ሜዳ ውስጥ ይምረጡ የ አቀራረብ "Text CSV" -
ስም ያስገቡ እና ይጫኑ ማስቀመጫ.
-
ከ መላኪያ የ ጽሁፍ ፋይሎች ንግግር ውስጥ ይታያል: ይምረጡ ባህሪ ማሰናጃ እና የ ሜዳ እና ጽሁፍ መለየ ምልክት ለ ዳታ ለሚላከው: እና ያረጋግጡ በ እሺ
-
አስፈላጊ ከሆነ: እርስዎ ካስቀመጡ በኋላ: ያጽዱ የ መቀመሪያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ መመልከት የ ስሌቱን ውጤት በ ሰንጠረዥ ውስጥ እንደገና