መክፈቻ እና ማስቀመጫ ጽሁፍ በ ኮማ የተለዩ ፋይሎች

Comma Separated Values (CSV) የ ጽሁፍ ፋይል አቀራረብ ነው እርስዎ መጠቀም የሚችሉት በሚቀያየሩ ጊዜ ዳታ ከ ዳታቤዝ ወይንም ሰንጠረዥ መተግበሪያዎች መካከል: እያንዳንዱ መስመር ጽሁፍ CSV ፋይል የ ዳታቤዝ መዝገብ ይወክላል: ወይንም ረድፍ በ ሰንጠረዥ ውስጥ: እያንዳንዱ ሜዳ ከ ዳታቤዝ መዝገብ ወይንም ክፍል በ ሰንጠረዥ ረድፍ ብዙ ጊዜ በ ኮማ የ ተለየ ነው: ነገር ግን: እርስዎ ሌላ ባህሪ ለ ምልክት ሜዳ መጠቀም ይችላሉ እንደ ባህሪዎች መቁጠሪያ አይነት

ሜዳ ወይንም ክፍል ኮማ ከያዘ: ሜዳው ወይንም ክፍሉ መለየት አለበት በ ነጠላ ጥቅስ ምልክት (') ወይንም በ ድርብ ጥቅሶች (") ምልክት

ለመክፈት ጽሁፍ በ ኮማ የተለየ በ ሰንጠረዥ ውስጥ

 1. ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ

 2. ማምጣት መክፈት የሚፈልጉትን የ CSV ፋይል ፈልገው ያግኙ

  ፋይሉ ካለው የ *.csv ተጨማሪ ፋይሉን ይምረጡት

  በ ኮማ የተለየ CSV ፋይል ሌላ ተቀጥያ ካለው: ይምረጡ ፋይል እና ከዛ ይምረጡ "ጽሁፍ CSV" በ ፋይል አይነት ሳጥን ውስጥ

 3. ይጫኑ መክፈቻ

  ጽሁፍ ማምጫ ንግግር ይከፈታል

 4. ጽሁፍ ከ ፋይል ውስጥ ወደ አምዶች መክፈያ ምርጫ መወሰኛ

  እርስዎ የ መጣውን ዳታ እቅድ በ ቅድመ እይታ ማየት ይችላሉ ከ ታች በኩል በ ጽሁፍ ማምጫ ንግግር ውስጥ

  በ ቀኝ-ይጫኑ አምዱን በ ቅድሚያ መመልከቻ ውስጥ አቀራረቡን ለማሰናዳት ወይንም አምዱን ለመደበቅ

  የ ምክር ምልክት

  ይመርምሩ የ ጽሁፍ ሳጥን ምልክት የሚመሳሰል የ ተጠቀሙት እንደ ጽሁፍ ምልክት በ ፋይል ውስጥ: ምናልባት ምልክቱ ዝርዝር ውስጥ ከሌለ: ባህሪውን ይጻፉ ወደ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ


 5. ይጫኑ እሺ

ወረቀት ለማስቀመጥ እንደ ጽሁፍ CSV ፋይል

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ሰንጠረዥ በሚልኩ ጊዜ ወደ CSV አቀራረብ: ዳታ ብቻ በ አሁኑ ወረቀት ላይ ይቀመጣል: ሌላው መረጃ በሙሉ: መቀመሪያ እና አቀራረብን አክትቶ በሙሉ ይጠፋሉ


 1. መክፈቻ የ ሰንጠረዥ ወረቀት እርስዎ ማስቀመጥ የሚፈልጉትን እንደ ጽሁፍ CSV ፋይል

  የ ማስታወሻ ምልክት

  የ አሁኑን ወረቀት ብቻ ነው መላክ የሚቻለው


 2. ይምረጡ ፋይል - ማስቀመጫ እንደ

 3. ፋይል ስም ሳጥን ውስጥ ለ ፋይሉ ስም ያስገቡ

 4. ፋይል አይነት ሳጥን ውስጥ ይምረጡ "ጽሁፍ CSV"

 5. (በ ምርጫ) ያሰናዱ የ ሜዳ ምርጫዎች ለ ጽሁፍ CSV ፋይል

  ይምረጡ የማጣሪያ ማሰናጃዎች ማረሚያ

  ጽሁፍ ፋይሎች መላኪያ ንግግር ውስጥ: ይምረጡ እርስዎ የሚፈልጉትን ምርጫዎች

  ይጫኑ እሺ

 6. ይጫኑ ማስቀመጫ.