እንደ ሁኔታው አቀራረብ መፈጸሚያ

ዝርዝር ትእዛዝ ይጠቀሙ አቀራረብ - እንደ ሁኔታው አቀራረብ ንግግሩ ሁኔታዎችን በ ክፍል መወሰን ያስችሎታል: ሁኔታው መሟላት አለበት ለ ተመረጠው ክፍል የ ተወሰነ አቀራረብ እንዲኖረው

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እንደ ሁኔታው አቀራረብ ለመፈጸም: በራሱ ማስሊያ ማስቻል አለብዎት: ይምረጡ ዳታ - ማስሊያ - በራሱ ማስሊያ (ለ እርስዎ ይታይዎታል የ ምልክት ማድረጊያ ከ ትእዛዝ አጠገብ በራሱ ማስሊያ ሲያስችሉ)


በ እንደ ሁኔታው አቀራረብ: እርስዎ ይችላሉ ለምሳሌ: ጠቅላላ ማድመቅ ከ መካከለኛ ዋጋ በላይ የሚያልፉትን ከ ሁሉም ጠቅላላ ውስጥ: ጠቅላላ ከ ተቀየረ: አቀራረቡም በ ተመሳሳይ አይነት ይቀየራል: ምንም ሌላ ዘዴ በ እጅ ሳይጨመር

ሁኔታውን ለ መግለጽ

  1. ይምረጡ ክፍሎች እርስዎ የሚፈልጉትን እንደ ሁኔታው ዘዴ ለ መፈጸም

  2. ይምረጡ አቀራረብ - እንደ ሁኔታው አቀራረብ

  3. ያስገቡ ሁኔታ(ዎች) ወደ ንግግር ሳጥን ውስጥ: ንግግሩ ተገልጿል በ ዝርዝር በ LibreOffice እርዳታ ውስጥ እና ምስሌዎች ከ ታች በኩል ተሰጥቷል

ለምሳሌ የ እንደ ሁኔታው አቀራረብ: ማድመቂያ ጠቅላላዎችን ከ ላይ/ከ ስር መከከለኛ ዋጋ

ደረጃ1: የ ቁጥር ዋጋዎች ማመንጫ

እርስዎ የ ተወሰኑ ዋጋዎች በ እርስዎ ሰንጠረዥ ውስጥ ማጉላት ከ ፈለጉ: ለምሳሌ: ሰንጠረዥ በሚገለበጥ ጊዜ: እርስዎ ሁሉንም ዋጋዎች ማሳየት ይችላሉ: ከ መካከለኛ በ ላይ የሆነውን በ አረንጓዴ ቀለም እና ሁሉንም ከ መካከለኛ በ ታች የሆነውን በ ቀይ ቀለም ማሳየት ይችላሉ: ይህ የሚቻለው በ እንደ ሁኔታው አቀራረብ ነው

  1. በ መጀመሪያ: በ ሰንጠረዥ ውስጥ ይጻፉ ጥቂት የ ተለያዩ ዋጋዎች: ለ እርስዎ ሙከራ እርስዎ መፍጠር ይችላሉ በደፈናው ቁጥሮች:

    በ አንዱ ክፍል ውስጥ ያስገቡ መቀመሪያ =በነሲብ(), እና እርስዎ ያገኛሉ የ ነሲብ ቁጥር በ 0 እና 1. መካከል: እርስዎ ኢንቲጀር ከ ፈለጉ በ 0 እና 50, መካከል: ያስገቡ መቀመሪያ =ኢንቲጀር(በነሲብ()*50).

  2. መቀመሪያ ኮፒ ማድረጊያ ለ መፍጠር ረድፍ በነሲብ ቁጥሮች: ይጫኑ ከ ታች በ ቀኝ ጠርዝ በኩል የ ተመረጠውን ክፍል: እና ይጎትቱ ወደ ቀኝ የሚፈለገው ክፍል እስከሚመረጥ ድረስ

  3. በ ተመሳሳይ መንገድ ከ ላይ እንደ ተገለጸው: ይጎትቱ ወደ ታች የ ሩቅ ቀኝ ክፍል ጠርዝ ለ መፍጠር ተጨማሪ ረድፎች በ ደፈናው ቁጥር

ደረጃ 2: የ ክፍል ዘዴዎች ይግለጹ

የሚቀጥለው ደረጃ የ ክፍል ዘዴ ለ መፈጸም ነው: ለ ሁሉም ዋጋዎች ለሚወክሉት የ ላይኛውን-መካከለኛ መገልበጫ: እና ከ እነዚህ አንዱ ከ መካከለኛ በታች የሆነውን: እርግጠኛ ይሁኑ የ ዘዴዎች መስኮት እንደሚታይ ከ መቀጠልዎት በፊት

  1. ይጫኑ በ ባዶ ክፍል ላይ እና ይምረጡ ትእዛዝ ክፍሎች አቀራረብ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ

  2. ክፍሎች አቀራረብ ንግግር ውስጥ ከ መደብ tab, ውስጥ ይምረጡ የ መደብ ቀለም እና ይጫኑ እሺ

  3. ከ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ: ይጫኑ የ አዲስ ዘዴ ከ ምርጫ ምልክት ውስጥ: የ አዲሱን ዘዴ ስም ያስገቡ: ለዚህ ምሳሌ: የ ዘዴውን ስም "ከ ላይ" ይበሉት

  4. ሁለተኛ ዘዴ ለ መግለጽ: ይጫኑ እንደገና በ ባዶ ክፍል ላይ እና ይቀጥሉ ከ ላይ እንደ ተጠቀሰው: የ ተለየ የ መደብ ቀለም ይመድቡ ለ ክፍል እና ስም ይመድቡ (ለዚህ ምስሌ: "ከ ታች በኩል")

ደረጃ 3: መከከለኛ ማስሊያ

በዚህ ምሳሌ ውስጥ: የምናሰላው መከከለኛ ነው በ ደፈናው ዋጋዎችን: ውጤቱ በ ክፍሉ ላይ ይቀመጣል:

  1. መጠቆሚያውን በ ባዶ ክፍል ላይ ያድርጉ: ለምሳሌ: J14, እና ይምረጡ ማስገቢያ - ተግባር

  2. ይምረጡ የ መከከለኛ ተግባር: የ አይጥ መጠቆሚያውን ይጠቀሙ ለ መምረጥ የ እርስዎን በደፈናው ቁጥሮች: ለ እርስዎ የማይታየዎት ከሆነ ጠቅላላ መጠኑ: ምክንያቱም የ ተግባር አዋቂ የሚከልለው ከሆነ: እርስዎ ማሳነስ ይችላሉ ንግግሩን ለጊዜው በ መጠቀም በ ማሳነሻ / ማሳደጊያ ምልክት

  3. የ ተግባር አዋቂን ይዝጉ በ እሺ

ደረጃ 4: የ ክፍል ዘዴዎች መፈጸሚያ

አሁን እርስዎ መፈጸም ይችላሉ እንደ ሁኔታው አቀራረብ ወደ ወረቀት ውስጥ:

  1. ሁሉንም ክፍሎች በ ነሲብ ቁጥሮች

  2. ይምረጡ አቀራረብ - እንደ ሁኔታው አቀራረብ ትእዛዝ ለ መክፈት ተመሳሳይ ንግግር

  3. እርስዎ ሁኔታውን እንደሚከተለው ይግለጽ: የ ክፍል ዋጋ የሚያንስ ከሆነ ከ J14: አቀራረብ ከ ክፍል ዘዴ "በ ታች": እና የ ክፍል ዋጋ የሚበልጥ ከሆነ ወይንም እኩል ከ J14: አቀራረብ ከ ክፍል ዘዴ "በ ላይ".

ደረጃ 5: የ ክፍል ዘዴ ኮፒ ማድረጊያ

እንደ ሁኔታው አቀራረብ ለ መፈጸም ወደ ሌሎች ክፍሎች በኋላ:

  1. ይጫኑ አንዱን ክፍል ለ እንደ ሁኔታው አቀራረብ የ ተመደበውን

  2. ክፍል ኮፒ ማድረጊያ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ

  3. ይምረጡ ተመሳሳይ አቀራረብ የሚቀበሉትን ክፍሎች

  4. ይምረጡ ማረሚያ - የተለየ መለጠፊያ ተለየ መለጠፊያ ንግግር ይታያል

  5. ምርጫ ቦታ: ምልክት ያድርጉ የ አቀራረብ ሳጥን ውስጥ ብቻ: ሁሉም ሌሎች ሳጥኖች ምልክቱ መጥፋት አለበት: ይጫኑ እሺ