ማመሳከሪያ ሌሎች ወረቀቶች

በ ወረቀት ክፍል ውስጥ ማመሳከሪያ ማሳየት ይችላሉ ወደ ሌላ ክፍል ወረቀት ውስጥ

በ ተመሳሳይ መንገድ: ማመስከሪያ መስራት ይቻላል ለ ክፍል ከ ሌላ ሰነድ ውስጥ: ሰነዱ ቀደም ብሎ እንደ ፋይል ተቀምጦ ከ ነበረ

ክፍል ማመሳከሪያ በ ተመሳሳይ በራሱ ሰነድ ውስጥ

  1. አዲስ ባዶ ሰንጠረዥ መክፈቻ

  2. ለምሳሌ: የሚቀጥለውን መቀመሪያ ያስገቡ በ ክፍል A1 በ ወረቀት1:

    =ወረቀት2.A1

  3. ይጫኑ የ ወረቀት 2 tab ከ ሰንጠረዥ በ ታች በኩል: መጠቆሚያውን በ ክፍል A1 ውስጥ ያድርጉ እና ከዛ ያስገቡ ጽሁፍ ወይንም ቁጥር

  4. እርስዎ ወደ ወረቀት1 መቀየር ይችላሉ: ለ እርስዎ ተመሳሳይ ይዞታ ይታያል በ ክፍል A1 ውስጥ: የ ወረቀት2.A1 ይዞታ ይቀየራል: ከዛ የ ወረቀት1.A1 እንዲሁም ይቀየራል

ክፍል ለ ማመሳከር በ ሌላ ሰነድ ውስጥ

  1. ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ ነባር የ ሰንጠረዥ ሰነድ ለ መጫን

  2. ይምረጡ ፋይል - አዲስ ለ መክፈት አዲስ የ ሰንጠረዥ ሰነድ: መጠቆሚያውን በ ክፍል ውስጥ ያድርጉ እርስዎ ተጨማሪ ዳታ ማስገባት በሚፈልጉበት እና ከዛ ያስገቡ የ እኩል ምልክት ለማሳየት እርስዎ መቀመሪያ መጀመር እንደፈለጉ

  3. አሁን እርስዎ ወደጫኑት ሰነድ ይቀይሩ: ይጫኑ ክፍሉን እርስዎ ወደ አዲስ ሰነድ ውስጥ ማስገባት የሚፈልጉትን ዳታ የያዘውን

  4. ወደ አዲሱ ሰንጠረዥ ይቀይሩ: በ ማስገቢያ መስመር ላይ ለ እርስዎ ይታያል እንዴት LibreOffice ሰንጠረዥ ለ እርስዎ ማመስከሪያ እንደጨመረ ወደ መቀመሪያ ውስጥ

    ለ ክፍል ማመሳከሪያ ሌላ ሰነድ የያዘውን ስም ሌላው ሰነድ በ ነጠላ የ ተገለበጠ ኮማ ከዛ ሀሽ # ከዛ የ ወረቀቱ ስም የ ሌላው ሰነድ: ነጥብ ተከትሎ እና የ ክፍሉ ስም

  5. መቀመሪያውን ያረጋግጡ በ መጫን አረንጓዴ ምልክት ማድረጊያውን

  6. እርስዎ ከ ጎተቱ ከ ታች በ ቀኝ በኩል ያለውን ንቁ ክፍል ለ መምረጥ የ ክፍሎች መጠን LibreOffice ራሱ በራሱ ያስገባል ተመሳሳይ ማመሳከሪያ በ አጓዳኝ ክፍሎች ውስጥ: እንደ ውጤት: ተ ወረቀት ስም ተከትሎ በ "$" ምልክት ለ መጥራት እንደ ፍጹም ማመሳከሪያ

እርስዎ ከ መረመሩ የ ሌላውን ሰነድ ስም በ መቀመሪያ ውስጥ: ይታይዎታል የ ተጻፈው እንደ URL. ይህ ማለት እርስዎ ማስገባት ይችላሉ URL ከ ኢንተርኔት ውስጥ