የሚታዩ ክፍሎችን ብቻ ኮፒ ማድረጊያ
እርስዎ ይገምቱ ጥቂት የ ተደበቁ ረድፎች እንዳለዎት በ ክፍል መጠን ውስጥ: እርስዎ አሁን ኮፒ ማድረግ: ማጥፋት ወይንም የ ቀሩትን የሚታዩ ረድፎች ማቅረብ ይፈልጋሉ
LibreOffice ባህሪው እንደ ሁኔታው ነው ክፍሎቹ እንዴት እንዳይታዩ የተደረጉት: በ ማጣሪያ ነው ወይንስ በ እጅ
ዘዴ እና ተግባር |
ውጤት |
ክፍሎች ተጣርተዋል በ በራሱ ማጣሪያዎች: በ መደበኛ ማጣሪያዎች ወይንም በ ረቀቀ ማጣሪያዎች ኮፒ: ማጥፊያ: ማንቀሳቀሻ ወይንም አሁን ለሚታዩት ክፍሎች አቀራረብ ምርጫ |
የሚታዩት ክፍሎች ብቻ የተመረጡት ኮፒ ይደረጋሉ: ይጠፋሉ: ይንቀሳቀሳሉ: ይቀርባሉ |
ክፍሎች ተደብቀዋል በ መደበቂያ ትእዛዝ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ረድፍ ወይንም አምድ ራስጌዎች ውስጥ: ወይንም በሙሉ በ ረቂቅ. ኮፒ: ማጥፊያ: ማንቀሳቀሻ ወይንም አሁን ለሚታዩት ክፍሎች አቀራረብ ምርጫ |
የተመረጡት ክፍሎች: የ ተደበቁ ክፍሎችን ጨምሮ ኮፒ ይደረጋሉ: ይጠፋሉ: ይንቀሳቀሳሉ: ይቀርባሉ |