ክፍሎችን አለመጠበቅ

  1. ይጫኑ በ ወረቀቱ ላይ እርስዎ ጥበቃውን መሰረዝ የሚፈልጉትን ወረቀት

  2. ይምረጡ መሳሪያዎች - ወረቀት መጠበቂያ ወይንም መሳሪያዎች - ሰንጠረዥ መጠበቂያ ለማስወገድ ምልክት ማድረጊያውን ለማጥፋት እንደሚጠበቅ የሚያሳየውን

  3. እርስዎ የ መግቢያ ቃል ከ መደቡ: እዚህ ንግግር ውስጥ ያስገቡ እና ይጫኑ እሺ

ክፍሎቹን ማረም ይቻላል: መቀመሪያ መመልከት ይቻላል: እና ሁሉንም ክፍሎች ማተም ይቻላል እርስዎ እንደገና እስከሚያስጀምሩ ጊዜ የ ወረቀት ወይንም የ ሰነድ መጠበቂያን