የ መደብ ቀለሞች ወይንም የ ንድፎች ቀለሞች መግለጫ
የ መደብ ቀለም መግለጽ ይችላሉ ወይንም የተለያዩ ንድፎችን እንደ መደብ መጠቀም ለ ክፍል መጠን ይችላሉ በ LibreOffice ሰንጠረዥ
የ መደብ ቀለም መፈጸሚያ ለ LibreOffice ሰንጠረዥ
-
ክፍሎች ይምረጡ
-
ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች (ወይንም የ ክፍሎች አቀራረብ ከ ዝርዝር አገባብ ውስጥ)
-
ከ መደብ tab ገጽ ውስጥ የ መደብ ቀለም ይምረጡ
ንድፎች በ ክፍሉ መደብ ውስጥ
-
ይምረጡ ማስገቢያ - ምስል - ከ ፋይል
-
ንድፍ ይምረጡ እና ይጫኑ መክፈቻ
ንድፍ ማስገቢያ እና በ አሁኑ ክፍል ውስጥ ማስቆሚያ: እርስዎ ምስሉን እንደፈለጉ መመጠን እና ማንቀሳቀስ ይችላሉ: እርስዎ በሚጠቀሙት የ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ማዘጋጃ - ወደ መደብ ትእዛዝ ይህን ወደ መደብ ለ መውሰድ: ለ መምረጥ ንድፉን እንደ መደብ የ ተመደበውን: ይጠቀሙ የ መቃኛ መቃኛ