መፈጸሚያ ራሱ በራሱ አቀራረብ ለ ተመረጠው ክፍል መጠን

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ በራሱ አቀራረብ ገጽታ በፍጥነት ለ መፈጸም አቀራረብ ወደ ወረቀት ወይንም ወደ ተመረጠው የ ክፍል መጠን

ለ መፈጸም በራሱ አቀራረብ ወደ ወረቀት ወይንም ወደ ተመረጠው የ ክፍል መጠን

 1. ይምረጡ ክፍሎች: የ አምድ እና ረድፍ ራስጌዎች የሚያካትት እርስዎ ማቅረብ የሚፈልጉትን

 2. ይምረጡ አቀራረብ - በራሱ አቀራረብ

 3. በ ራሱ አቀራረብ ውስጥ የትኞቹ ባህሪዎች እንደሚካተቱ ለመምረጥ: ይጫኑ ተጨማሪ

 4. ይጫኑ እሺ

  ለ ተመረጡት መጠን ክፍሎች አቀራረብ ይፈጸማል

የ ማስታወሻ ምልክት

ለ እርስዎ ካልታየዎት የ ቀለም ለውጥ በ ክፍል ይዞታዎች ውስጥ: ይምረጡ መመልከቻ - ዋጋ ማድመቂያ.


ለ ሰንጠረዦች በ ራሱ አቀራረብ መግለጫ

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ አዲስ በ ራሱ አቀራረብ መግለጫ ዝግጁ የሆነ ለሁሉም ለ ሰንጠረዦች

 1. የ ወረቀት አቀራረብ

 2. ይምረጡ ማረሚያ - ሁሉንም መምረጫ

 3. ይምረጡ አቀራረብ - በራሱ አቀራረብ

 4. ይጫኑ መጨመሪያ

 5. ስም ሳጥን ውስጥ የ መጨመሪያ በራሱ አቀራረብ ንግግር የ አቀራረቡን ስም ያስገቡ

 6. ይጫኑ እሺ