በራሱ መሙያ መፈጸሚያ
የ በራሱ መሙያ ተግባር ማስገባት ነው መቀላቀያ ሳጥን በ አንድ ወይንም ከዚያ በላይ ለሆኑ የዳታ አምዶች ፡ እንዲሁም መምረጥ ያስችላል የሚታየውን (ረድፎች) መዝገቦች
-
ይምረጡ አምዶች እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ በራሱ መሙያ
-
ይምረጡ ዳታ - ማጣሪያ - በራሱ ማጣሪያ የ ተጣመሩ ቀስቶች ይታያሉ በ መጀመሪያው ረድፍ በ ተመረጠው መጠን ውስጥ
-
ማጣሪያውን ያስኪዱ በ መጫን ወደ-ታች የሚዘረገፍ ቀስት ከ አምድ ራስጌ ውስጥ እና እቃ ይምረጡ
የ ማጣሪያ መመዘኛ ብቻ የሚያሟሉት ረድፎች ይታያሉ: ለሎቹ ረድፎች ይጣራሉ: እርስዎ ማየት ይችላሉ ረድፍ ተጣርቶ እንደሆን ከ ተቆረጠ የ ረድፍ ቁጥሮች ውስጥ: አምድ ለ ማጣሪያ የ ተጠቀሙበት ይለያል በ ተለየ ቀለም በ ቀስት ቁልፍ ውስጥ
እርስዎ በሚፈጽሙ ጊዜ ተጨማሪ በራሱ ማጣሪያ በሌላ አምድ ላይ በ ተጣራ የ ዳታ መጠን ውስጥ: እና ከዛ ሌላ የ መቀላቀያ ሳጥኖች የ ተጣራውን ዳታ ብቻ ይዘረዝራል
ሁሉንም መዝገቦች ለማሳየት: ይምረጡ ሁሉንም ማስገቢያ በ በራሱ መሙያ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ ከ መረጡ መደበኛ የ ንግግር ይታያል: እርስዎን መደበኛ ማጣሪያ ማሰናዳት ያስችሎታል: ይምረጡ "ከፍተኛ 10" ለማየት ከፍተኛውን 10 ዋጋዎች ብቻ
በራሱ ማጣሪያ መጠቀም ለማስቆም: እንደገና ይምረጡ ሁሉንም ክፍሎች በ ደረጃ 1 የተመረጡትን እና እንደገና ይምረጡ ዳታ - ማጣሪያ - በራሱ ማጣሪያ
የ ተለያዩ በራሱ ማጣሪያ ለ መመደብ ለ ተለያዩ ወረቀቶች: እርስዎ መጀመሪያ መግለጽ አለብዎት የ ዳታቤዝ መጠን በ እያንዳንዱ ወረቀት ላይ
የ ሂሳብ ተግባሮች የ ተደበቁ ክፍሎችን ግምት ውስጥ ይከታሉ በ ማጣሪያ የ ተፈጸመውን: ለምሳሌ: የ አምድ ጠቅላላ ድምር እንዲሁም ጠቅላላ ዋጋዎችን ያሰላል በ ተጣሩ ክፍሎች ውስጥ: መፈጸሚያ የ ንዑስ ድምር ተግባር ክፍሎቹ የሚታዩ ከሆነ ከ መተግበሪያው በኋላ ማጣሪያው ግምት ውስጥ ይገባል