የ ስህተት ኮዶች በ LibreOffice ሰንጠረዥ
የሚቀጥለው ሰንጠረዥ ባጠቃላይ የ ስህተት መልእክት ነው ለ LibreOffice ሰንጠረዥ ስህተቱ መጠቆሚያው ባለበት ክፍሉ ውስጥ ከ ተፈጸመ የ ስህተት መልእክቱ የሚታየው በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ነው.
የ ተሳሳተ ኮድ |
መልእክት |
መግለጫዎች |
### |
ምንም |
ይዞታዎቹን ለማሳየት ክፍሉ በቂ ቦታ የለውም |
501 |
ዋጋ የሌለው ባህሪ |
በ መቀመሪያ ውስጥ ባህሪው ዋጋ የሌለው ነው |
502 |
ዋጋ የሌለው ክርክር |
የ ተግባሩ ክርክር ዋጋ የሌለው ነው: ለምሳሌ: አሉታዊ ቁጥር ለ ስኴር ሩት() ተግባር: ለዚህ እባክዎን ይህን ይጠቀሙ ውስብስብ ስኴር ሩት() |
503 |
ዋጋ የሌለው የ ተንሳፋፊ ነጥብ እንቅስቃሴ |
በ ተገለጸው የ ዋጋ መጠን የ ስሌት ውጤቶች መጠኑን አልፏል |
504 |
የ ደንብ ስህተት ዝርዝር |
የ ተግባሩ ደንብ ዋጋ የሌለው ነው: ለምሳሌ: ጽሁፍ በ ቁጥር ፋንታ: ወይንም የ ግዛት ማመሳከሪያ በ ክፍል ማመሳከሪያ ፋንታ |
508 |
ስህተት: ጥንድ አልተገኘም |
ቅንፍ ጎድሏል: ለምሳሌ: የ መዝጊያ ቅንፎች: ነገር ግን የ መክፈቻ ቅንፎች የሉም |
509 |
አንቀሳቃሽ ጎድሏል |
አንቀሳቃሽ ጎድሏል: ለምሳሌ: "=2(3+4) * ", አንቀሳቃሽ በ "2" እና "(" መካከል ጎድሏል |
510 |
ተለዋዋጭ አልተገኘም |
ተለዋዋጭ ጎድሏል: ለምሳሌ: ሁለቱ አንቀሳቃሾች አንድ ላይ ሲሆኑ "=1+*2". |
511 |
ተለዋዋጭ አልተገኘም |
ተግባር ተጨማሪ ተለዋዋጭ ይፈልጋል ከ ተሰጠው በላይ: ለምሳሌ: እና() እና ወይንም() |
512 |
መቀመሪያ መጠኑን አልፏል |
አዘጋጅ: ጠቅላላ ቁጥር ለ ውስጥ tokens (አንቀሳቃሽ: ተለዋዋጭ: ቅንፎች) በ መቀመሪያ ውስጥ አልፏል 8192. |
513 |
ሀረግ መጠኑን አልፏል |
አዘጋጅ: መለያ በ መቀመሪያ ውስጥ አልፏል 64 ኪቢ በ መጠን ተርጓሚ: የ ሀረግ ተግባር ውጤት አልፏል 64 ኪቢ በ መጠን |
514 |
የውስጥ መጠኑን አልፏል |
መለያ ተግባር ብዙ ጊዜ የተሞከረ የ ቁጥር ዳታ (ከፈተኛው 100000) ወይንም የ ስሌቶች ክምር ተርፎ ይፈሳል |
516 |
የውስጥ syntax ስህተት |
Matrix ተጠብቆ ነበር ለ ስሌት መደርደሪያ: ነገር ግን አልተገኘም |
517 |
የውስጥ syntax ስህተት |
ያልታወቀ ኮድ: ለምሳሌ: ሰነድ ከ አዲስ ተግባር ጋር ተጭኗል በ አሮጌው እትም ውስጥ ተግባሩ የለም |
518 |
የውስጥ syntax ስህተት |
ተለዋዋጭ አልተገኘም |
519 |
ውጤት የለም (#ዋጋ ክፍሉ ውስጥ ነው: ከ መሆን ይልቅ ስህተት:519!) |
መቀመሪያ ዋጋ ይሰጣል ምንም የማይስማማ ከ መግለጫው ጋር: ወይንም ክፍሉ በ መቀመሪያ የ ተመሳከረው ጽሁፍ ይዟል በ ቁጥር ፋንታ |
520 |
የውስጥ syntax ስህተት |
ማዘጋጃው ያልታወቀ ማዘጋጃ ኮድ ፈጥሯል |
521 |
የውስጥ syntax ስህተት |
ውጤት የለም |
522 |
የ ክብ ማመሳከሪያ |
መቀመሪያ የሚያመሳክረው በ ቀጥታ ወይንም በ ሌላ መንገድ ለ ራሱ እና ለ ድግግሞሽ ምርጫ አይሰናዳም በ LibreOffice - ምርጫዎችመሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ማስሊያ |
523 |
የ ስሌቱ አሰራር አይገናኝም |
ተግባር ጎድሏል ለ ታለመው ዋጋ: ወይንም ድግግሞሽ ማመሳከሪያ አነስተኛ ለውጦች አይደርሱም በ ከፍተኛ ደረጃዎች ማሰናጃዎች ውስጥ |
524 |
ዋጋ የሌለው ማመሳከሪያ (በሱ ፋንታ የ ስህተት:524 ክፍል የያዘው #ማመሳከሪያ) |
አዘጋጅ: የ አምድ ወይንም የ ረድፍ መግለጫ ስም መፍትሄ መስጠት አልተቻለም: ተርጓሚው: በ መቀመሪያ: በ አምድ: በ ረድፍ: ወይንም በ ወረቀት ውስጥ ማመሳከሪያ የያዘው ክፍል ጎድሏል |
525 |
ዋጋ የሌለው ስሞች (በሱ ፋንታ የ ስህተት:525 ክፍል የያዘው #ስም?) |
መለያ መገምገም አይቻልም: ለምሳሌ: ዋጋ ያለው ማመሳከሪያ የለም: ዋጋ ያለው ግዛት የለም: የ አምድ/ረድፍ ምልክት የለም: ማክሮስ የለም: የ ተሳሳተ የ ዴሲማል መከፋፈያ: ተጨማ-ሪዎች አልተገኙም |
526 |
የውስጥ syntax ስህተት |
ጊዜው ያለፈበት: ማንም አይጠቀምም: ነገር ግን ከ አሮጌ ሰነዶች ውስጥ ሊመጣ ይችላል እንደ ውጤት በ መቀመሪያ ከ ግዛት ውስጥ |
527 |
የውስጥ መጠኑን አልፏል |
ተርጓሚ: ማመሳከሪያ: ክፍል ሲያመሳከር ክፍል: ለ መሸፈን ነው |
532 |
በዜሮ ማካፈል |
ማካፈያ አንቀሳቃሽ / ተካፋይ ከሆነ 0 |