ለ ሰንጠረዥ አቋራጭ ቁልፎች

የ ማስታወሻ ምልክት

አንዳንድ አቋራጭ ቁልፎች በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ ተመድበው ይሆናል: ስለዚህ በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ውስጥ የ ተመደቡ አቋራጭ ቁልፎች ዝግጁ አይሆኑም ለ LibreOffice. ሌላ የ ተለየ ቁልፍ ለ መመደብ ይሞክሩ: ለ LibreOffice በ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ ወይንም በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ


ለ መሙላት የ ተመረጠውን ክፍል መጠን በ አስገቡት መቀመሪያ በ ማስገቢያ መስመር ላይ ይጫኑ +ማስገቢያ ተጭነው ይያዙ +ማስገቢያ+Shift ለ መፈጸም የ ክፍል አቀራረብ የ ማስገቢያው ክፍል ለ ሁሉም ክፍል መጠን

matrix ለ መፍጠር ሁሉም ክፍሎች ተመሳሳይ መረጃ የያዙ እርስዎ እንዳስገቡት በ ማስገቢያ መስመር ይጫኑ Shift++ማስገቢያ: የ matrix አካላቶችን ማረም አይችሉም

በርካታ ክፍሎች ለመምረጥ በ ወረቀቱ ውስጥ ከ ተለያዩ ቦታዎች፡ ተጭነው ይያዙ እና ከዛ ይጎትቱ ከ ተለያዩ ቦታዎች

በርካታ ወረቀቶች ለመምረጥ በ ሰንጠረዥ ውስጥ: ተጭነው ይያዙ እና ከዛ ይጫኑ የ ስም tabs ከ ታች ጠርዝ በኩል ከ ስራ ቦታው ውስጥ: አንድ ወረቀት ብቻ ለመምረጥ ከ ምርጫው ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ እና ከዛ ይጫኑ የ ወረቀቱን ስም tab

በ እጅ የ መስመር መጨረሻ በ ክፍል ውስጥ ለማስገባት ይጫኑ ክፍሉ ውስጥ እና ከ ዛ ይጫኑ +ማስገቢያ

የተመረጡትን ክፍሎች ይዞታ ለማጥፋት ይጫኑ የ ኋሊት ደምሳሽን: ይህ የ ይዞታዎችን ማጥፊያ ንግግር ይከፍታል: የትኛውን ክፍል ይዞታ ማጥፋት እንደሚፈልጉ: ለማጥፋት የ ክፍሎችን ይዞታ ያለ ንግግር ይጫኑ ማጥፊያ ቁልፍን

ሰንጠረዥ ውስጥ መቃኛ

አቋራጭ ቁልፎች

ተጽእኖ

+ቤት

በ ወረቀቱ ውስጥ መጠቆሚያውን ወደ መጀመሪያው ክፍል ማንቀሳቀሻ (A1).

+መጨረሻ

በ ወረቀቱ ውስጥ መጠቆሚያውን ዳታውን ወደያዘው ወደ መጨረሻው ክፍል ማንቀሳቀሻ

ቤት

መጠቆሚያውን ወደ መጀመሪያው ክፍል ወደ አሁኑ ረድፍ ማንቀሳቀሻ

መጨረሻ

መጠቆሚያውን ወደ መጨረሻው ክፍል ወደ አሁኑ ረድፍ ማንቀሳቀሻ

Shift+Home

ከ አሁኑ ክፍል ውስጥ ክፍሎች መምረጫ ወደ መጀመሪያው ክፍል ወደ አሁኑ ረድፍ

Shift+መጨረሻ

ከ አሁኑ ክፍል ውስጥ ክፍሎች መምረጫ ወደ መጨረሻው ክፍል ወደ አሁኑ ረድፍ

Shift+ገጽ ወደ ላይ

ክፍሎች መምረጫ ከ አሁኑ ክፍል እስከ አንድ ገጽ ወደ ላይ በ አሁኑ አምድ ውስጥ ወይንም የ ነበረውን ምርጫ ማስፊያ አንድ ገጽ ወደ ላይ

Shift+ገጽ ወደ ታች

ክፍሎች መምረጫ ከ አሁኑ ክፍል እስከ አንድ ገጽ ወደ ታች በ አሁኑ አምድ ውስጥ ወይንም የ ነበረውን ምርጫ ማስፊያ አንድ ገጽ ወደ ታች

+የ ግራ ቀስት

በ አሁኑ የ ዳታ መጠን ውስጥ መጠቆሚያው ይንቀሳቀሳል ወደ ግራ ጠርዝ በኩል: አምዱ ከ ክፍሉ በ ግራ ጠርዝ በኩል መጠቆሚያውን የያዘው ባዶ ከሆነ: መጠቆሚያው ወደሚቀጥለው አምድ ይንቀሳቀሳል ወደ ግራ ዳታውን የያዘው በኩል

+የ ቀኝ ቀስት

በ አሁኑ የ ዳታ መጠን ውስጥ መጠቆሚያው ይንቀሳቀሳል ወደ ቀኝ ጠርዝ በኩል: አምዱ ከ ክፍሉ በ ቀኝ ጠርዝ በኩል መጠቆሚያውን የያዘው ባዶ ከሆነ: መጠቆሚያው ወደሚቀጥለው አምድ ይንቀሳቀሳል ወደ ቀኝ ዳታውን የያዘው በኩል

+ቀስት ወደ ላይ

በ አሁኑ የ ዳታ መጠን ውስጥ መጠቆሚያው ይንቀሳቀሳል ወደ ላይ ጠርዝ በኩል: ረድፉ ከ ክፍሉ በ ላይ ጠርዝ በኩል መጠቆሚያውን የያዘው ባዶ ከሆነ: መጠቆሚያው ወደሚቀጥለው አምድ ይንቀሳቀሳል ወደ ላይ ዳታውን በያዘው በኩል

+ቀስት ወደ ታች

በ አሁኑ የ ዳታ መጠን ውስጥ መጠቆሚያው ይንቀሳቀሳል ወደ ታች ጠርዝ በኩል: ረድፉ ከ ክፍሉ በ ታች በኩል መጠቆሚያውን የያዘው ባዶ ከሆነ: መጠቆሚያው ወደሚቀጥለው ረድፍ ይንቀሳቀሳል ወደ ታች ዳታውን በያዘው በኩል

+Shift+ቀስት

ዳታ የያዘ ሁሉንም ክፍሎች መምረጫ ከ አሁኑ ክፍል ጀምሮ እስከ መጨረሻው የሚቀጥል መጠን ዳታ ክፍሎች ድረስ: በ ቀስቱ አቅጣጫ በሚጫኑት: ይህን ከ ተጠቀሙ ረድፎች እና አምዶች በ አንድ ላይ አራት ማእዘን የ ክፍል መጠን ይመረጣል

+ገጽ ወደ ላይ

አንድ ገጽ ወደ ግራ ማንቀሳቀሻ

በ ማተሚያ ቅድመ እይታ መመልከቻ: ቀደም ወዳለው የ ማተሚያ ቅድመ እይታ መመልከቻ ይሄዳል

+ገጽ ወደ ታች

አንድ ገጽ ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ

በ ማተሚያ ቅድመ እይታ መመልከቻ: ቀደም ወዳለው የ ማተሚያ ቅድመ እይታ መመልከቻ ይሄዳል

+ገጽ ወደ ላይ

አንድ መመልከቻ ወደ ግራ ማንቀሳቀሻ

+ገጽ ወደ ታች

አንድ መመልከቻ ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ

Shift++ገጽ ወደ ላይ

ያለፈውን ወረቀት ወደ አሁኑ ወረቀቶች ምርጫ መጨመሪያ: ሁሉም ወረቀቶች በ ሰንጠረዥ ውስጥ ከ ተመረጡ: ይህ የ አቋራጭ ቁልፍ መቀላቀያ የሚመርጠው ያለፈውን ወረቀት ነው: ያለፈውን ወረቀት የ አሁኑ ወረቀት ያደርገዋል

Shift++ገጽ ወደ ላይ

የሚቀጥለውን ወረቀት ወደ አሁኑ ወረቀቶች ምርጫ መጨመሪያ: ሁሉም ወረቀቶች በ ሰንጠረዥ ውስጥ ከ ተመረጡ: ይህ የ አቋራጭ ቁልፍ መቀላቀያ የሚመርጠው የሚቀጥለውን ወረቀት ነው: የሚቀጥለውን ወረቀት የ አሁኑ ወረቀት ያደርገዋል

+ *

ይህ (*) iየማባዣ ምልክት ነው በቁጥር ገበታው ላይ

የ ዳታ መጠን ይምረጡ መጠቆሚያውን የያዘ: መጠን የ ተጠጋጋ ዳታ የያዘ የ ክፍል መጠን ነው በ ባዶ ረድፍ እና አምድ የ ተከበበ

+ /

ይህ (/) የማካፈል ምልክት ነው በቁጥር ገበታው ላይ

መምረጫ የ matrix መቀመሪያ መጠን መጠቆሚያውን ለያዘው

+መደመሪያ ቁልፍ

ክፍሎች ማስገቢያ (እንደ ዝርዝር ማስገቢያ - ክፍሎች)

+መቀነሻ ቁልፍ

ክፍሎች ማጥፊያ (እንደ ዝርዝር ማረሚያ - ክፍሎች)

ማስገቢያ (የተመረጠውን መጠን)

መጠቆሚያውን ወደ ተመረጠው አንድ ክፍል ወደ ታች ማንቀሳቀሻ: አቅጣጫውን ለመወሰን መጠቆሚያው የሚንቀሳቀስበትን ይምረጡ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ባጠቃላይ

+ ` (ከሰንጠረዡ በታች ያለውን ማስታወሻ ይመልከቱ)

ማሳያ ወይንም መደበቂያ የ መቀመሪያ ዋጋዎችን ከ ክፍሎች በስተቀር


የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ` ቁልፍ የሚገኘው ከ "1" ቁጥር ቁልፍ አጠገብ ነው: በበርካታ የ እንግሊዝኛ ፊደል ገበታዎች ላይ: የ እርስዎ የ ፊደል ገበታ ይህን ቁልፍ ያማያሳይ ከሆነ: እርስዎ መመደብ ይችላሉ ሌላ ቁልፍ: ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ: ይጫኑ የ ፊደል ገበታ tab. ይምረጡ የ "መመልከቻ" ምድብ እና የ "መቀመሪያ መቀያየሪያ" ተግባር


የ ተግባር ቁልፎች የ ተጠቀሙዋቸው በ ሰንጠረዥ ውስጥ

አቋራጭ ቁልፎች

ተጽእኖ

+F1

ወደ አሁኑ ክፍል የተያያዘውን አስተያየት ማሳያ

F2

ወደ ማረሚያ ዘዴ መቀየሪያ እና መጠቆሚያውን ከ ይዞታው መጨረሻ በኩል ማድረጊያ በ አሁኑ ክፍል ውስጥ: ይጫኑ እንደገና ከ ማረሚያ ዘዴ ለ መውጣት

መጠቆሚያው በ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ከሆነ በ ንግግር ማሳነሻ ቁልፍ ውስጥ: ንግግሩ ይደበቃል እና የ ማስገቢያ ሳጥን ይታያል ይጫኑ F2 እንደገና በሙሉ ንግግሩን ለማሳየት

+F2

የ ተግባር አዋቂ መክፈቻ

Shift++F2

መጠቆሚያውን ማንቀሳቀሻ ወደ ማስገቢያ መስመር ወደ አሁኑ ክፍል መቀመሪያ የሚያስገቡበት

+F3

መክፈቻ የ ስሞች መግለጫ ንግግር

Shift++F4

የ ዳታቤዝ መቃኛ ማሳያ ወይንም መደበቂያ

F4

እንደገና ማዘጋጃ አንፃራዊ ወይንም ፍጹም ማመሳከሪያዎችን (ለምሳሌ A1, $A$1, $A1, A$1) በ ማስገቢያ ሜዳ ውስጥ

F5

ማሳያ ወይንም መደበቂያ መቃኛ

Shift+F5

ጥገኞችን ፈልጎ ማግኛ

Shift+F7

ደንቦችን ፈልጎ ማግኛ

Shift++F5

መጠቆሚያውን ማንቀሳቀሻ ከ ማስገቢያ መስመር ወደ ወረቀት ቦታ ሳጥን ውስጥ

F7

በ አሁኑ ወረቀት ውስጥ ፊደል መመርመሪያ

+F7

ተመሳሳይ መክፈቻ የ አሁኑ ክፍል ጽሁፍ ከያዘ

F8

ተጨማሪ የ ምርጫ ዘዴ ማብሪያ እና ማጥፊያ: በዚህ ዘዴ: የ ቀስት ቁልፍ መጠቀም ይችላሉ ምርጫውን ለ ማስፋት: እርስዎ እንዲሁም ሌላ የ ክፍል ምርጫ ማስፋት ይችላሉ

+F8

ዋጋዎች የያዙትን ክፍሎች ማድመቂያ

F9

እንደገና ማስሊያ የተቀየረውን መቀመሪያ በ አሁኑ ወረቀት ውስጥ

+Shift+F9

እንደገና ማስሊያ ሁሉንም መቀመሪያ በ ሁሉም ወረቀቶች ውስጥ

+F9

የ ተመረጠውን ቻርትስ ማሻሻያ

መክፈቻ የ ዘዴዎች መስኮት ለ ክፍሉ ይዞታዎች የ አቀራረብ ዘዴ የሚፈጽሙበት ለ አሁኑ ወረቀት

Shift+F11

የ ሰነድ ቴምፕሌት መፍጠሪያ

Shift+F11

ቴምፕሌቶች ማሻሻያ

F12

የ ተመረጠውን የ ዳታ መጠን በ ቡድን ማድረጊያ

+F12

የ ተመረጠውን የ ዳታ መጠን ቡድን መለያያ

+ቀስት ወደ ታች

እርዝመት መጨመሪያ ለ አሁኑ ረድፍ (በ OpenOffice.org legacy compatibility ዘዴ ብቻ).

+ቀስት ወደ ላይ

እርዝመት መቀነሻ ለ አሁኑ ረድፍ (በ OpenOffice.org legacy compatibility ዘዴ ብቻ).

+የ ቀኝ ቀስት

በ አሁኑ አምድ ውስጥ ስፋት መጨመሪያ

+የ ግራ ቀስት

የ አሁኑን አምድ ስፋት መቀነሻ

+Shift+የቀስት ቁልፍ

አጥጋቢ የ አምድ ስፋት ወይንም የ ረድፍ እርዝመት የ አሁኑን ክፍል መሰረት ባደረገ


የክፍሎች አቀራረብ አቋራጭ ቁልፎችን በመጠቀም

የ ሚቀጥለውን የ ክፍል አቀራረብ በ ፊደል ገበታ መፈጸም ይቻላል:

አቋራጭ ቁልፎች

ተጽእኖ

+1 (በቁጥር ገበታ ላይ አይደለም)

የ ክፍሎች አቀራረብ ንግግር መክፈቻ

+Shift+1 (በቁጥር ገበታው ላይ አይደለም)

ሁለት ዴሲማል ቦታ ሺዎች መለያያ

+Shift+2 (በቁጥር ገበታው ላይ አይደለም)

መደበኛ ኤክስፖነንሺያል አቀራረብ

+Shift+3 (በቁጥር ገበታው ላይ አይደለም)

መደበኛ የ ቀን አቀራረብ

+Shift+4 (በቁጥር ገበታው ላይ አይደለም)

መደበኛ የገንዘብ አቀራረብ

+Shift+5 (በቁጥር ገበታው ላይ አይደለም)

መደበኛ የ ፐርሰንቴጅ አቀራረብ (ሁለት የ ዴሲማል ቦታዎች)

+Shift+6 (በቁጥር ገበታው ላይ አይደለም)

መደበኛ አቀራረብ


የ ፒቮት ሰንጠረዥ መጠቀሚያ

ቁልፎች

ተጽእኖ

ማስረጊያ

ትኩረቱን መቀየሪያ ወደ ፊት በ መንቀሳቀስ በ ቦታዎች እና የ ቁልፎች ንግግር ውስጥ

Shift+Tab

ትኩረቱን መቀየሪያ ወደ ኋላ በ መንቀሳቀስ በ ቦታዎች እና የ ቁልፎች ንግግር ውስጥ

ቀስት ወደ ላይ

በ አሁኑ ንግግር ቦታ ትኩረቱን አንድ ደረጃ ወደ ላይ ከ እቃው በላይ ማንቀሳቀሻ

ቀስት ወደ ታች

በ አሁኑ ንግግር ቦታ ትኩረቱን አንድ ደረጃ ወደ ታች ከ እቃው በታች ማንቀሳቀሻ

የ ግራ ቀስት

በ አሁኑ ንግግር ቦታ ትኩረቱን አንድ ደረጃ ከ እቃው ወደ ግራ ማንቀሳቀሻ

የ ቀኝ ቀስት

በ አሁኑ ንግግር ቦታ ትኩረቱን አንድ ደረጃ ከ እቃው ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ

ቤት

ከ አሁኑ የ ንግግር ቦታ የ መጀመሪያውን እቃ ይመርጣል

መጨረሻ

ከ አሁኑ የ ንግግር ቦታ የ መጨረሻውን እቃ ይመርጣል

እና ከ ስሩ ማስመሪያ የ ቃላቱን ባህሪ "ረድፍ"

የ አሁኑን ሜዳ ኮፒ ማድረጊያ ወይንም ማንቀሳቀሻ ወደ "ረድፍ" ቦታ

እና ከ ስሩ ማስመሪያ የ ቃላቱን ባህሪ "አምድ"

የ አሁኑን ሜዳ ኮፒ ማድረጊያ ወይንም ማንቀሳቀሻ ወደ "አምድ" ቦታ

እና ከ ስሩ ማስመሪያ የ ቃላቱን ባህሪ "ዳታ"

የ አሁኑን ሜዳ ኮፒ ማድረጊያ ወይንም ማንቀሳቀሻ ወደ "ዳታ" ቦታ

+ቀስት ወደ ላይ

የ አሁኑን ሜዳ አንድ ደረጃ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ

+ቀስት ወደ ታች

የ አሁኑን ሜዳ አንድ ደረጃ ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

+የ ግራ ቀስት

የ አሁኑን ሜዳ አንድ ደረጃ ወደ ግራ ማንቀሳቀሻ

+የ ቀኝ ቀስት

የ አሁኑን ሜዳ አንድ ደረጃ ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ

+ቤት

የ አሁኑን ሜዳ አንድ ደረጃ ወደ መጀመሪያው ቦታ ማንቀሳቀሻ

+መጨረሻ

የ አሁኑን ሜዳ አንድ ደረጃ ወደ መጨረሻው ቦታ ማንቀሳቀሻ

+O

የ አሁኑን ሜዳ ምርጫዎች ማሳያ

ማጥፊያ

የ አሁኑን ሜዳ ከ ቦታው ማስወገጃ