ማስገቢያ
ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት ለ መክፈት የ ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ ወደ አሁኑ ወረቀት ንድፎች እና የተለዩ ባህሪዎች ለ ማስገባት
የ ቃዎች መደርደሪያ ምልክት:
የሚከተሉትን ምልክቶች መምረጥ ይችላሉ:
ተንሳፋፊ ክፈፎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ: ተንሳፋፊ ክፈፎች የሚጠቅሙት በ HTML ሰነዶች ውስጥ የ ሌሎች ፋይሎችን ይዞታ ለማሳየት ነው
ተጠቃሚው ባህሪዎችን ከ ተገጠሙ ፊደሎች ውስጥ ምልክቶች ማስገባት ያስችለዋል
ምስል ማስገቢያ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ከ አጥጋቢ የ ገጽ መጠቅለያ ጋር እና መሀከል ማድረጊያ በ መስመሩ ላይበ አሁኑ የ ክፍል ቦታመሀከል ማድረጊያ በ ገጹ ወይንም ተንሸራታቹ ላይ .
ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ቪዲዮ ወይንም ድምፅ ማስገቢያ
ወደ አሁኑ ሰነድ መቀመሪያ ማስገቢያ ለ በለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ LibreOffice ሂሳብ እርዳታ
ማስገቢያ የ OLE እቃ ወደ አሁኑ ሰነድ: የ OLE እቃ ይገባል እንደ አገናኝ ወይንም እንደ እቃ ይጣበቃል