LibreOffice 6.1 እርዳታ
ይመልሳል በ ውስጥ ስሌቶች ደንብ መሰረት
የ አመት(ቁጥር)
ቁጥር የ ውስጥ ቀን ዋጋ ያሳያል ለ አመት ለሚመልሰው
=አመት(1) ይመልሳል 1899
=አመት(2) ይመልሳል 1900
=አመት(33333.33) ይመልሳል 1991