የ ስራ ቀን

ውጤቱ የ ቀን ቁጥር ነው: እርስዎ ሊያቀርቡት የሚችሉ እንደ ቀን እንደ ቁጥር በ ስራ ቀኖች ከዚህ የተለየ መጀመሪያ ቀን.

አገባብ

የ ስራ ቀን(መጀመሪያ ቀን: ቀኖች: የ አመት በአሎች)

መጀመሪያ ቀን ስሌቱ የሚጀመርበት ቀን ነው: የ መጀመሪያው ቀን የ ስራ ቀን ከሆነ: ቀኑ በ ስሌቱ ውስጥ ይካተታል

ቀኖች የ ስራ ቀኖች ቁጥር ነው: አዎንታዊ ዋጋ ለ ውጤት ለ መጀመሪያ ቀን: አሉታዊ ዋጋ ለ ውጤት ከ መጀመሪያ ቀን በፊት

አመት በአል የ አመት በአል ምርጫ ዝርዝር ነው: እነዚህ ምንም-የ ስራ ቀኖች አይደሉም: የ ክፍል መጠን እና እያንዳንዱን የ አመት በአል ዝርዝር ያስገቡ

ለምሳሌ

ምን ቀን ላይ ነው የሚውለው ከ 17 የ ስራ ቀን በኋላ 1 ታሕሳስ 2001? ያስገቡ የ መጀመሪያ ቀን "2001-12-01" በ C3 ውስጥ እና የ ስራ ቀኖች ቁጥር በ D3. ክፍሎች F3 ወደ J3 የያዘው የሚቀጥለውን ገና እና አዲስ አመት እና የ አዲስ አመት አመት በአሎች: "2001-12-24", "2001-12-25", "2001-12-26", "2001-12-31", "2002-01-01".

=የ ስራ ቀን(C3;D3;F3:J3) ይመልሳል 2001-12-28. ተከታታይ የ ቀን አቀራረብ እንደ ቀን: ለምሳሌ: በዚህ አቀራረብ አአአአ-ወወ-ቀቀ