የ ሳምንት ቁጥር_OOO

የ ሳምንት ቁጥር_OOO የ ሳምንት ቁጥር ያሰላል በ አመት ውስጥ ለ ውስጥ ቀን ዋጋ

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ተግባር ነበር ለ መጠቀም ይቻላል ከ LibreOffice እትሞች ጋር ያረጁ ከ 5.1.0 እና OpenOffice.org. የ ሳምንት ቁጥር ነው የሚያሰላው: ለ ሳምንት ቁጥር መስጫ ስርአት ውስጥ በ ሳምንት ቁጥር 1 የ መጀመሪያው ሳምንት ነው የያዘ ጥር 4ኛ: ይህ ተግባር አያቀርብም: ይህ ተግባር መጠቀሚያ አያቀርብም ለ ሌሎች የ ሰንጠረዥ መተግበሪያዎች: ለ አዲስ ሰነድ ይጠቀሙ የ ሳምንት ቁጥር ወይንም ISO የ ሳምንት ቁጥር ተግባር ይልቅ


አገባብ

የ ሳምንት ቁጥር_OOO(ቁጥር: ዘዴ)

ቁጥር የ ውስጥ ቀን ቁጥር ነው

ዘዴየ ሳምንት መጀመሪያ እና የ ስሌቱ አይነት ማሰናጃ

1 = እሑድ

2 = ሰኞ (ISO 8601)

ማንኛውም ሌላ ዋጋ = ሰኞ (ISO 8601)

ምሳሌዎች

=የ ሳምንት ቁጥር_OOO(ቀን(1995;1;1);1) ይመልሳል 1

=የ ሳምንት ቁጥር_OOO(ቀን(1995;1;1);2) ይመልሳል 52 ሳምንት 1 የሚጀምረው ሰኞ ነው 1995-01-02.