የ ስራ ቀን
ቀን ይመልሳል በ ሳምንቱ ውስጥ የ ተሰጠውን የ ቀን ዋጋ ቀን የሚመለሰው እንደ ኢንቲጀር ነው በ 1 (እሑድ) እና 7 (ቅዳሜ) መካከል: ምንም አይነት ወይንም አይነት=1 ከ ተገለጸ: ለ ሌሎች አይነት: ይህን ሰንጠረዥ ከ ታች በኩል ይመልከቱ
አገባብ
የ ስራ ቀን (ቁጥር: አይነት)
ቁጥር እንደ ቀን ዋጋ: ዴሲማል ነው: ለሚመልሰው የ ስራ ቀን
አይነት በ ምርጫ እና በ አይነት ስሌቱን መወሰኛ
አይነት |
የ ስራ ቀን ቁጥር የ ተመለሰው |
1 ወይንም የማይታይ |
1 (እሑድ) እስከ 7 (ቅዳሜ). እንዲስማማ ከ Microsoft Excel. |
2 |
1 (ሰኞ) እስከ 7 (እሑድ). |
3 |
0 (ሰኞ) እስከ 6 (እሑድ). |
11 |
1 (ሰኞ) እስከ 7 (እሑድ). |
12 |
1 (ማክሰኞ) እስከ 7 (ሰኞ). |
13 |
1 (ረቡዕ) እስከ 7 (ማክሰኞ). |
14 |
1 (ሐሙስ) እስከ 7 (ረቡዕ). |
15 |
1 (አርብ) እስከ 7 (ሐሙስ). |
16 |
1 (ቅዳሜ) እስከ 7 (አርብ). |
17 |
1 (እሑድ) እስከ 7 (ቅዳሜ). |
እነዚህ ዋጋዎች የሚፈጸሙት ለ መደበኛ የ ቀን አቀራረብ ነው እርስዎ በሚመርጡት በ
ምሳሌዎች
=የ ሳምንቱ ቀን("2000-06-14") ይመልሳል 4 (የ ደንብ አይነት አልተገኘም: ስለዚህ መደበኛ መቁጠሪያ ይጠቀማል: መደበኛ መቁጠሪያ የሚጀምረው ከ እሑድ ጀምሮ ነው: እንደ ቀን ቁጥር 1. ሰኔ 14, 2000 ረቡዕ ነበር ስለዚህ የ ቀን ቁጥር 4). ይሆናል
=የ ሳምንቱ ቀን("1996-07-24";2) ይመልሳል 3 (የ ደንብ አይነት 2 ነው: ስለዚህ ሰኞ መጀመሪያ ቀን ነው: እንደ ቀን ቁጥር 1. ሐምሌ 24, 1996 ረቡዕ ነበር ስለዚህ የ ቀን ቁጥር 3). ይሆናል
=የ ሳምንቱ ቀን("1996-07-24";1) ይመልሳል 4 (የ ደንብ አይነት 1 ነው: ስለዚህ እሑድ መጀመሪያ ቀን ነው: እንደ ቀን ቁጥር 1. ሐምሌ 24, 1996 ረቡዕ ነበር ስለዚህ የ ቀን ቁጥር 4). ይሆናል
=የ ስራ ቀን("2017-05-02";14) ይመልሳል 6 (የ ደንብ አይነት 14, ነው: ስለዚህ ሐሙስ የ ቀን ቁጥር 1. ነው: ግንቦት 2, 2017 ማክሰኞ ነበር እና ስለዚህ የ ቀን ቁጥር 6) ነው
=የ ሳምንቱ ቀን(አሁን()) ይመልሳል የ አሁኑን ቀን ቁጥር
ተግባር ለማግኘት ቀን በ A1 የ ስራ ቀን እንደሆነ: ይጠቀሙ ከሆነ እና የ ሳምንት ቀን ተግባሮች እንደሚከተለው:
ከሆነ(የ ሳምንት ቀን(A1;2)<6;"የ ስራ ቀን": "የ ሳምንት መጨረሻ")