የ ዌብ ግልጋሎት

አንዳንድ የ ዌብ ይዞታዎችን ያግኙ ከ URI.

አገባብ

የ ዌብ ግልጋሎት(URI)

URI: URI የ ዌብ ግልጋሎት በ ጽሁፍ ነው

ለምሳሌ

=የ ዌብ ግልጋሎት("wiki.documentfoundation.org/api.php?hidebots=1&days=7&limit=50&action=feedrecentchanges&feedformat=rss")

የ ድህረ ገጽ ይዞታ ይመልሳል ለ "http://wiki.documentfoundation.org/api.php?hidebots=1&days=7&limit=50&action=feedrecentchanges&feedformat=rss".

ማጣሪያ የ XML

መፈጸሚያ የ Xመንገድ መግለጫ ለ XML ሰነድ

አገባብ

ማጣሪያ የ XML(የ XML ሰነድ: የ Xመንገድ መግለጫ)

የ XML ሰነድ (ያስፈልጋል): ዋጋ ያለው የ XML ማስተላለፊያ የያዘ.

የ Xመንገድ መግለጫ (ያስፈልጋል): ዋጋ ያለው የ Xመንገድ መግለጫ የያዘ

ለምሳሌ

=XML ማጣሪያ(የ ዌብ ግልጋሎት("wiki.documentfoundation.org/api.php?hidebots=1&days=7&limit=50&action=feedrecentchanges&feedformat=rss");"//lastBuildDate")

ዊኪ መጨረሻ የ ተገነባበትን ቀን መረጃ ይመልሳል

URL መቀየሪያ ተግባር

የ URL-መቀየሪያ ሀረግ ይመልሳል

ይህን ተግባር ይጠቄሙ ለ መቀየር ጽሁፍ ከ ምልክቶች ጋር ወደ ፊደሎች: (ለምሳሌ የ አነባበብ ባህሪዎች: non-ASCII ፊደሎች ወይንም የ እሲያን ቃሎች) ወደ ሀረግ ለ URL-መደበኛ ምልክቶች:

አገባብ

ENCODEURL(Text)

ጽሁፍ: የ URL-መደበኛ ምልክቶች ቅደም ተከተል ሀረግ መቀየሪያ

ለምሳሌ

If cell A1 contains the Cyrillic text "автомобиль", =ENCODEURL(A1) returns %D0%B0%D0%B2%D1%82%D0%BE%D0%BC%D0%BE%D0%B1%D0%B8%D0%BB%D1%8C (the word "автомобиль" means car in Russian).

ይህ B1 ክፍል የያዘው ጽሁፍ "車", =ENCODEURL(B1) returns %E8%BB%8A ("車" መኪና ማለት ነው በ ጃፓንኛ)