ረድፍ መቀነሻ

የ ቁጥሮች ስብስብ መቀነሻ እና ውጤት መስጫ ምንም ሳይቀንስ ትንሽ የ ማጠጋጊያ ስህተት

አገባብ

በ ጥሬ መቀነሻ(መቀነሻ: ተቀናሽ1: ተቀናሽ2: ...)

ከ መቀነሻ ላይ ተቀናሽ(ሾች) ከ መቀነሻው ላይ ምንም ሳያጠፉ የ ማጠጋጊያ ስህተቶች: ይህ ተግባር የሚጠራው ቢያንስ በ ሁለት ደንቦች ነው

ምሳሌዎች

ረድፍ መቀነሻ ተግባር(0.987654321098765, 0.9876543210987) ይመልሳል 6.53921361504217E-14

ረድፍ መቀነሻ ተግባር(0.987654321098765) ይመልሳል ስህተት:511 (ተለዋጭ ጎድሏል) ምክንያቱም ረድፍ መቀነሻ ቢያንስ ሁለት ቁጥሮች ይፈልጋል