አሁን

የ ኮምፒዩተሩን ስርአት ቀን እና ሰአት ይመልሳል ዋጋው ይሻሻላል እንደገና በሚሰላ ጊዜ ሰነዱ ወይንም የ ክፍል ዋጋ በ ተቀየረ ጊዜ

አገባብ

አሁን()

አሁን ተግባር ነው ያለ ምንም ክርክር

ለምሳሌ

=አሁን()-A1 የ ቀኖች ልዩነት ይመልሳል በ ቀን በ A1 እና አሁን መካከል ውስጥ: ውጤቱን እንደ ቁጥር ያቀርባል