ወር

ለ ተሰጠው የ ቀን ዋጋ ወር ይመልሳል ወር የሚመልሰው እንደ ኢንቲጀር ነው በ 1 እና 12: መካከል

አገባብ

ወር(ቁጥር)

ቁጥር እንደ ሰአት ዋጋ: ዴሲማል ነው: ለሚመልሰው ወር

ምሳሌዎች

=ወር(አሁን()) የ አሁኑን ወር ይመልሳል

=ቀን(C4) ይመልሳል 7 እርስዎ ካስገቡ 2000-07-07 በ ክፍል C4 (የ ቀን ዋጋ አቀራረብ ምናልባትሊቀየር ይችላል ማስገቢያው ሲጫኑ)