ISOWEEKNUM

የ ሳምንት ቁጥር የ ሳምንት ቁጥር ያሰላል በ አመት ውስጥ ለ ውስጥ ቀን ዋጋ

የ ማስታወሻ ምልክት

በ አለም አቀፍ ደረጃ ISO 8601 ተስማምተዋል ሰኞ የ ሳምንቱ መጀመሪያ ንዲሆን: ሳምንት የሚውል ግማሹ በ አንድ አመት ውስጥ እና ሌላው ግማሽ በ ሌላ አመት ውስጥ የሚውል የሚመደበው በ አመት ውስጥ ነው በርካታ ቀኖቹ በሚውሉበት ነው: ይህ ማለት የ ሳምንት ቁጥር 1 የ ማንኛውም አመት ጥር 4ኛ የሚይዘው ነው


አገባብ

ISOየ ሳምንት ቁጥር(ቁጥር)

ቁጥር የ ውስጥ ቀን ቁጥር ነው

ምሳሌዎች

=ISOየ ሳምንት ቁጥር(ቀን(1995;1;1)) ይመልሳል 52 ሳምንት 1 የሚጀምረው ሰኞ ነው 1995-01-02.

=ISO የ ሳምንት ቁጥር(ቀን(1999;1;1)) ይመልሳል 53 ሳምንት 1 የሚጀምረው ሰኞ ነው 1999-01-04.