ሰአት

ለ ተሰጠው የ ሰአት ዋጋ ሰአት ይመልሳል ሰአት የሚመልሰው እንደ ኢንቲጀር ነው በ 0 እና 23: መካከል

አገባብ

ሰአት(ቁጥር)

ቁጥር እንደ ሰአት ዋጋ: ዴሲማል ነው: ለሚመልሰው ሰአት

ምሳሌዎች

=ሰአት(አሁን()) የ አሁኑን ሰአት ይመልሳል

=ሰአት(C4) ይመልሳል 17 ይዞታው የ C4 = 17:20:00.

የሚከተሉትን ተግባሮች ይመልከቱ:

አመት, አሁን: ደቂቃ: ወር: ቀን: የ ስራ ቀን: