የ ፋሲካ እሑድ

የ ፋሲካ እሑድ ለተሰጠው አመት በ ቀን መቁጠሪያ ውስጥ

አገባብ

የ ፋሲካ እሑድ(አመት)

አመት ኢንቲጀር ነው በ 1583 እና 9956 መካከል ወይንም በ 0 እና በ 99 መካከል: እርስዎ እንዲሁም ሌሎች አመት በአሎችን ማስላት ይችላሉ በ ቀላሉ በ መደመር በዚህ ቀን ውስጥ

የ ፋሲካ ሰኞ = የ ፋሲካ እሑድ(አመት) + 1

ስቅለት አርብ = የ ፋሲካ እሑድ(አመት) - 2

የ ፋሲካ ሰኞ = የ ፋሲካ እሑድ(አመት) + 49

የ ፋሲካ ሰኞ = የ ፋሲካ እሑድ(አመት) + 50

ምሳሌዎች

=የ ፋሲካ እሑድ(2000) ይመልሳል 2000-04-23.

የ ፋሲካ እሑድ(2000)+49 ይመልሳል የ ውስጥ መለያ ቁጥር 36688. ይህ ነው ውጤቱ 2000-06-11. አቀራረብ ለ ተከታታይ ቀን ቁጥር እንደ ቀን: ለምሳሌ: በ አቀራረብ አአአአ-ወወ-ቀቀ