ቀኖች360

በ ሁለት ቀኖች መካከል ያለውን ልዩነት ያሰላል በ 360 ቀን አመት መሰረት: ለ ወለድ ማስሊያ የሚጠቀሙበት

አገባብ

ቀኖች360("ቀን1"; "ቀን2"; አይነት)

ይህ ቀን2 ቀደም ያለ ከሆነ ከ ቀን1 ተግባር ይመልሳል አሉታዊ ቁጥር

አማራጭ ክርክር አይነት የ ማስሊያ ልዩነቶችን ነው የሚያሰላው: አይነት = 0 ወይንም ክርክር ከ ጎደለ: የ US ዘዴ (NASD, National Association of Securities Dealers) ይጠቀማል: አይነት <> 0, የ አውሮፓውያን ዘዴ ይጠቀማል

ምሳሌዎች

=ቀኖች360("2000-01-01";NOW()) የ ወለድ ቀኖች ቁጥር ይመልሳል ከ ጥር 1, 2000 እስከ ዛሬ ድረስ