ቀኖች

በ ሁለት የ ቀን ዋጋዎች መካከል ልዩነት ማስሊያ ውጤቱ በ ሁለቱ ቀኖች መካከል ያለውን የ ቀን ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ቀኖች(ቀን2: ቀን1)

ቀን1 የ መጀመሪያ ቀን ነው:ቀን2 የ መጨረሻ ቀን ነው ከሆነቀን2 የ መጨረሻ ቀን ነውቀን1 ውጤቱ አሉታዊ ቁጥር ነው

ምሳሌዎች

=ቀኖች("2010-01-01"; አሁን()) የ ቀኖች ቁጥር ይመልሳል ከ ዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 1, 2010.

=ቀኖች("1990-10-10";"1980-10-10") ይመልሳል 3652 ቀኖች