ቀን

የ ተሰጠውን የ ቀን ዋጋ እንደ ቀን ይመልሳል ቀን የሚመለሰው እንደ ኢንቲጀር ነው በ 1 እና 31 መካከል: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ አሉታዊ ቀን/የ ሰአት ዋጋ

አገባብ

ቀን(ቁጥር)

ቁጥር እንደ ሰአት ዋጋ: ዴሲማል ነው: ለሚመልሰው ቀን

ምሳሌዎች

ቀን(1) ይመልሳል 31 (ከ LibreOffice መቁጠር ይጀምራል ከ ዜሮ ከ ታህሳስ 30, 1899)

ቀን(NOW()) የ ዛሬን ቀን ይመልሳል

=ቀን(C4) ይመልሳል 5 እርስዎ ካስገቡ 1901-08-05 በ ክፍል C4 (የ ቀን ዋጋ አቀራረብ ምናልባትሊቀየር ይችላል ማስገቢያው ሲጫኑ)