የ ቀን ዋጋ ተግባር

የ ውስጥ ቀን ቁጥር ለ ጽሁፍ በ ጥቅሶች ውስጥ ይመልሳል

የ ውስጥ ቀን ቁጥር ይመልሳል እንደ ቁጥር: ቁጥሩ የሚወሰነው በ ቀን ስርአት ነው የሚጠቀመው LibreOffice ቀኖችን ለማስላት ነው

የ ጽሁፍ ሀረግ እንዲሁም የሚያካትት ከሆነ የ ሰአት ዋጋ: የ ቀን ዋጋ ብቻ ይመልሳል ለ መቀየሪያው ኢንቲጀር አካል

አገባብ

የ ቀን ዋጋ("ጽሁፍ")

ጽሁፍ ዋጋ ያለው ቀን ነው መግለጫ ነው እና በ ነጠላ ትምህርተ ጥቅስ መከበብ አለባቸው

ለምሳሌ

=የ ቀን ዋጋ("1954-07-20") ይሰጣል 19925.