ቀን ከሆነ

ይህ ተግባር የ ሙሉ ቀኖች ቁጥር: ወሮች ወይንም አመቶች በ መጀመሪያው ቀን እና በ መጨረሻው ቀን መካከል ያለውን ይመልሳል

አገባብ

ቀን ከሆነ(መጀመሪያ ቀን: መጨረሻ ቀን: ክፍተት)

መጀመሪያ ቀን ስሌቱ የተፈጸመበት ቀን ነው

መጨረሻ ቀን ቀን ነው ስሌቱ የተፈጸመበት: መጨረሻ ቀን ከኋላ መሆን አለበት: ከ መጀመሪያ ቀን በፊት

ክፍተት ሀረግ ነው: የ ተቀበሉት ዋጋ ነው "ቀ": "ወ": "አ": "አወ": "ወቀ" ወይንም "አቀ".

ዋጋ ለ "ክፍተት"

ዋጋ ይመልሳል

"ቀ"

የ ሙሉ ቀን ቁጥሮች በ መጀመሪያ ቀን እና በ መጨረሻ ቀን መካከል

"ወ"

የ ሙሉ ወር ቁጥሮች በ መጀመሪያ ቀን እና በ መጨረሻ ቀን መካከል

"አ"

የ ሙሉ አመቶች ቁጥሮች በ መጀመሪያ ቀን እና በ መጨረሻ ቀን መካከል

"አወ"

የ ሙሉ ወሮች ቁጥሮች በ መቀነስ አመቶች ከ ልዩነት መጀመሪያ ቀን እና በ መጨረሻ ቀን መካከል

"ወቀ"

የ ሙሉ ቀኖች ቁጥር በሚቀንሱ ጊዜ ከ አመቶች እና ወሮች ከ ተለዩ መጀመሪያ ቀን እና ከ መጨረሻ ቀን መካከል ያለውን ይመልሳል

"አቀ"

የ ሙሉ ቀኖች ቁጥር በሚቀንሱ ጊዜ ከ አመቶች ከ ተለዩ መጀመሪያ ቀን እና ከ መጨረሻ ቀን መካከል ያለውን ይመልሳል


ለምሳሌ

የ ልደት ቀን ስሌቶች አንድ ሰው ተወለደ በ 1974-04-17. ዛሬ 2012-06-13. ነው

=ቀን ከሆነ("1974-04-17";"2012-06-13";"አ") ይሰጣል 38. =ቀን ከሆነ("1974-04-17";"2012-06-13";"አወ") ይሰጣል 1. =ቀን ከሆነ("1974-04-17";"2012-06-13";"ወቀ") ይሰጣል 27. ስለዚህ እሱ 38 አመት ከ: 1 ወር እና ከ 27 ቀኖች ነው እድሜው

=ቀን ከሆነ("1974-04-17";"2012-06-13";"ወ") ይሰጣል 457. እሱ የኖረው 457 ወሮች ነው

=ቀን ከሆነ("1974-04-17";"2012-06-13";"ቀ") ይሰጣል 13937. እሱ የኖረው 13937 ቀኖች ነው

=ቀን ከሆነ("1974-04-17";"2012-06-13";"አወ") ይሰጣል 57. የ እሱ የ ልደት ቀን ከ 57 ቀኖች በፊት ነበር