መቁጠሪያ ከሆኑ ተግባር

Returns the count of cells that meet criteria in multiple ranges.

አገባብ

መቁጠሪያ ከሆኑ(መጠን1; መመዘኛ1 [; መጠን2; መመዘኛ2 [; ...]])

መጠን1 – ክርክር ይፈልጋል: የ ክፍሎች መጠን ነው: የ ተሰየመ ስም መጠን ነው: ወይንም የ አምድ ምልክት ወይንም የ ረድፍ ዋጋዎች የያዘ ለ መቁጠሪያ እና መፈለጊያ ተመሳሳይ መመዘኛ

Criterion1 – required argument. A string expression representing a logical condition or a cell reference to such string expression. The expression can contain text, numbers, regular expressions or wildcards (if enabled in calculation options).

መጠን2 – በምርጫ: መጠን2 እና ሁሉም የሚቀጥለው ማለት ተመሳሳይ ነው ከ መጠን1. ጋር

መመዘኛ2 – በ ምርጫ: መመዘኛ2 እና ሁሉም የሚቀጥለው መካከለኛ ተመሳሳይ ነው እንደ መመዘኛ1.

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

Range1, Range2, ... and Criterion1, Criterion2, ... must have the same size, otherwise the function returns err:502 - Invalid argument.


የ ማስታወሻ ምልክት

The logical relation between criteria can be defined as logical AND (conjunction). In other words, if and only if all given criteria are met, a value from the corresponding cell of the given Func_Range is taken into calculation.


The function can have up to 255 arguments, meaning that you can specify 127 criteria ranges and criteria for them.

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

If a cell contains TRUE, it is treated as 1, if a cell contains FALSE – as 0 (zero).


የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ተግባር የ Open Document Format ለ ቢሮ መተግበሪያ (OpenDocument) መደበኛ እትም ነው 1.2. (ISO/IEC 26300:2-2015)


ምሳሌዎች

ይህን ሰንጠረዥ ይመልከቱ:

A

B

C

1

የ እቃው ስም

ሺያጭ

ገቢ

2

እርሳስ

20

65

3

ብእር

35

85

4

ማስታወሻ ደብተር

20

190

5

መጽሀፍ

17

180

6

እርሳስ-ማስቀመጫ

አይደለም

አይደለም


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

በሁሉም ምሳሌዎች ከ ታች በኩል: መጠኖች ለ ድምር ማስሊያ የያዘው ረድፍ #6, ነው: ነገር ግን ተትቷል: ምክንያቱም የያዘው ጽሁፍ ነው:


ቀላል አጠቃቀም

=መቁጠሪያ ከሆነ(B2:B6;">=20")

የ ረድፎች መጠን መቁጠሪያ ለ መጠን B2:B6 ዋጋቸው የሚበልጥ ወይንም እኩል የሚሆን ከ 20. ጋር ይመልሳል 3, ምክንያቱም አምስተኛው እና ስድስተኛው ረድፎች መመዘኛውን አያሟሉም

=መቁጠሪያ ከ ሆነ(B2:B6;">=20";C2:C6;">70")

የ ረድፎች መጠን መቁጠሪያ ተመሳሳይ ዋጋዎች የያዙ ዋጋቸው የሚበልጥ ከ 70 በ C2:C6 መጠን እና ዋጋዎች የሚበልጥ ወይንም እኩል የሚሆን ከ 20 በ B2:B6 መጠን: ይመልሳል 2, ምክንያቱም ሁለተኛው: አምስተኛው እና ስድስተኛው ረድፎች አንዱንም መመዘኛ አያሟሉም

መደበኛ አገላለጽ መጠቀሚያ እና የታቀፉ ተግባሮች መግለጫ አጠቃቀም

=በ ክፍል ቁጥር ውስጥ ሁኔታውን የሚያሟሉ ከሆነ(B2:B6;"[:አልፋ:]*")

የ ረድፎች መጠን መቁጠሪያ ለ B2:B6 መጠናቸው የ ፊደል ምልክቶች ብቻ የያዘ: ይመልሳል 1, ምክንያቱም ስድስተኛው ረድፍ ብቻ መመዘኛውን ያሟላል

=መቁጠሪያ ከሆነ(B2:B6;">"&አነስተኛ(B2:B6);B2:B6;"<"&ከፍተኛ(B2:B6))

የ ረድፎች ብዛት መቁጠሪያ በ B2:B6 መጠን መካከል: አነስተኛ እና ከፍተኛ ዋጋዎች ያላቸውን ረድፎች አያካትትም ለዚህ መጠን ስለዚህ: ይመልሳል 2 ምክንያቱም ሶስተኛው: አምስተኛው እና ስድስተኛው ረድፎች አንዱንም መመዘኛ አያሟሉም

=መቁጠሪያ ከሆኑ(A2:A6;"ብዕር.*";B2:B6;"<"&ከፍተኛ(B2:B6))

ከ ሁሉም ክፍሎች ጋር የሚመሳሰሉትን ረድፎች መቁጠሪያ A2:A6 የሚጀምሩትን መጠን በ "ብዕር" እና ለ ሁሉም ክፍሎች ለ B2:B6 መጠን ከ ከፍተኛው ውጤት በስተቀር: ይመልሳል 1, ምክንያቱም ሁለተኛው ረድፍ ብቻ መመዘኛውን ስለሚያሟላ

እንደ መመዘኛ ወደ ክፍል ማመሳከሪያ

እርስዎ መመዘኛ በ ቀላሉ መቀየር ከ ፈለጉ: እርስዎ መግለጽ አለብዎት በ ተለየ ክፍል ውስጥ እና ማመሳከር አለብዎት ይህን ክፍል በ ሁኔታ ውስጥ በ መቁጠሪያ ከሆነ ተግባር: ለምሳሌ: የ ላይኛውን ተግባር እንደገና መጻፍ ይቻላል እንደሚከተለው:

=መቁጠሪያ ከሆኑ(A2:A6;E2&".*";B2:B6;"<"&ከፍተኛ(B2:B6))

ከሆነ E2 = ብዕር: ተግባር ይመልሳል 1, ምክንያቱም የ ክፍሉ አገናኝ በ ይዞታ ተቀይሯል እና እንደ ተግባር ይሰራል ከ ላይ

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ: