ቀለም

የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል የ ተሰላውን በ መቀላቀያ ሶስት ቀለሞችን (ቀይ: አረንጓዴ: እና ሰማያዊ) እና የ አልፋ channel: በ RGBA ቀለም ስርአት ውስጥ ውጤቱ እንደ እርስዎ ኮምፒዩተር የ ቀለም አይነት ይለያያል

አገባብ

ቀለም (ቀይ: አረንጓዴ: ሰማያዊ: አልፋ)

ቀይ: አረንጓዴ: እና ሰማያዊ – ክርክር ይፈልጋል: ዋጋ ለ ቀይ: አረንጓዴ: እና ሰማያዊ ቀለም አካላቶች: ዋጋዎቹ መሆን አለባቸው በ 0 እና 255 መካከል: ዜሮ ማለት ምንም የ ቀለም አካላት የለም ማለት ነው እና 255 ማለት የ ቀለም አካላት አለ ነው

አልፋ – ክርክር በ ምርጫ: ዋጋ ለ አልፋ ጣቢያ ወይንም አልፋ ቅልቅል: አልፋ የ ኢንቲጀር ዋጋ ነው በ 0 እና በ 255. መካከል: ዋጋ ለ ዜሮ ለ አልፋ ማለት ሙሉ በ ውስጡ ብርሃን የሚያሳልፍ ቀለም ነው: ይህ ዋጋ ለ 255 በ አልፋ ጣቢያ ውስጥ የሚሰጠው በ ውስጡ ብርሃን የማያሳልፍ ቀለም ነው

ምሳሌዎች

ቀለም(255;255;255;1) ይመልሳል 33554431

ቀለም(0;0;255;0) ይመልሳል 255

ቀለም(0;0;255;255) ይመልሳል 4278190335

ቀለም(0;0;400;0) ይመልሳል ስህተት:502 (ዋጋ የሌለው ክርክር) ምክንያቱም ሰማያዊ ይበልጣል ከ 255.