አማካይ ከሆኑ ተግባር

የ ቁጥር አማካይ ለ ሁሉም ክፍሎች በ መጠን ውስጥ የ ተሰጠውን ሁኔታ የሚያሟላ ይመልሳል: አማካይ ከሆነ ተግባር ድምር የ ሁሉንም ውጤቶች ተመሳሳይ ለ ሎጂካል መሞከሪያ እና ያካፍላል ይህን ድምር በ ተመረጠው የ ዋጋዎች መጠን

አገባብ

አማካይ ከሆነ(መጠን: መመዘኛ [; አማካይ_መጠን ])

መጠን – አስፈላጊ ክርክር ነው: ማዘጋጃ: ስም ለ ተሰየመው መጠን ወይንም የ ምልክት አምድ ወይንም ረድፍ ቁጥሮቹን ለያዘው ለ መካከለኛ ወይንም ቁጥሮች ወይንም ጽሁፍ ለ ሁኔታው

መመዘኛ – ክርክር ይፈልጋል: ሁኔታ በ አገላለጽ ፎርም ውስጥ ወይንም የ ክፍል መግለጫ ምን እንደሚያሰላ ለ አማካይ መግለጫ: መግለጫው ጽሁፍ: ቁጥር: መደበኛ አገላለጽ መያዝ ይችላል: (ከ ተጣበቀ በ ማስሊያ ምርጫ ውስጥ) ወይንም ሁለገብ (ካስቻሉ በ ስሌት ምርጫ ውስጥ)

መካከለኛ_መጠን – በ ምርጫ: መጠን ነው ለ ዋጋዎች አማካይ ለ ማስሊያ

የ ማስታወሻ ምልክት

ማስታወሻ: ይህ መካከለኛ_መጠን ካልተገለጸ መጠን ለ ሁለቱም ይጠቀማል: ለ ማስሊያ አማካይ እና መፈለጊያ እንደ ሁኔታው: ይህ መካከለኛ_መጠን ከ ተገለጸ: ይህን መጠን ለ ሁኔታው መሞከሪያ ብቻ ይጠቀማል: ነገር ግን መካከለኛ_መጠን ለ አማካይ ማስሊያ ብቻ ይጠቀማል:
መመዘኛ የሚፈልገው የ ሀረግ መግለጫ ነው: ባጠቃላይ: የ መመዘኛ መከበብ አለበት በ ትምህርተ ጥቅሶች ውስጥ ("መመዘኛ") ከ ተግባር ስሞች በስተቀር: የ ክፍል ማመሳከሪያ እና ተግባር ለ ሀረግ አገናኝ (&).


የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ተግባር የ Open Document Format ለ ቢሮ መተግበሪያ (OpenDocument) መደበኛ እትም ነው 1.2. (ISO/IEC 26300:2-2015)


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ክፍል በ መጠን ዋጋዎች ውስጥ አማካይ ለማስላት ባዶ ከሆነ ወይንም ጽሁፍ ከያዘ: ተግባር አማካይ ከሆነ ይህን ክፍል ይተወዋል
ጠቅላላ መጠን ባዶ ከሆነ: ጽሁፍ ብቻ ከያዘ ወይንም ሁሉንም ዋጋዎች ለ መጠን ሁኔታውን ለማያሟሉ: (ወይንም ማንኛውም ቅልቅል ለ እነዚህ) ተግባር ይመልሳል የ #ማካፈያ በ/0! ስህተት


ምሳሌዎች

ይህን ሰንጠረዥ ይመልከቱ:

A

B

C

1

የ እቃው ስም

ሺያጭ

ገቢ

2

እርሳስ

20

65

3

ብእር

35

85

4

ማስታወሻ ደብተር

20

190

5

መጽሀፍ

17

180

6

እርሳስ-ማስቀመጫ

አይደለም

አይደለም


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

በሁሉም ምሳሌዎች ከ ታች በኩል: መጠኖች ለ ድምር ማስሊያ የያዘው ረድፍ #6, ነው: ነገር ግን ተትቷል: ምክንያቱም የያዘው ጽሁፍ ነው:


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

በሁሉም ማስሊያዎች ከ ታች በኩል: መጠኖች ለ አማካይ ማስሊያ የያዘው ረድፍ #6, ነው: ነገር ግን ተትቷል: ምክንያቱም የያዘው ጽሁፍ ነው


ቀላል አጠቃቀም

=አማካይ ከሆነ(B2:B6;"<35")

አማካይ ማስሊያ ለ ዋጋዎች በ መጠን ውስጥ በ B2:B6 የሚያንሱ ከ 35. ይመልሳል 19, ምክንያቱም ሁለተኛው ረድፍ በ ስሌቱ ውስጥ አይካተትም

=አማካይ ከሆነ(B2:B6;"<"&ከፍተኛ(B2:B6))

አማካይ ማስሊያ ለ ዋጋዎች በ ተመሳሳይ መጠን ውስጥ: ከ ከፍተኛው ዋጋ ለሚያንሱ በ መጠን ውስጥ: ይመልሳል 19, ምክንያቱም ትልቁ ዋጋ (ሁለተኛው ረድፍ) በ ስሌቱ ውስጥ አይካተትም

=አማካይ ከሆነ(B2:B6;">"&ትንሽ(B2:B6;1))

አማካይ ማስሊያ ለ ዋጋዎች በ ተመሳሳይ መጠን ውስጥ: ከ መጀመሪያው አነስተኛ ዋጋ ለሚበልጡ በ መጠን ውስጥ: ይመልሳል 25, ምክንያቱም የ መጀመሪያው አነስተኛ ዋጋ (አራተኛው ረድፍ) በ ስሌቱ ውስጥ አይካተትም

መካከለኛ_መጠን መጠቀሚያ

=አማካይ ከሆነ(B2:B6;"<35";C2:C6)

ተግባር ይፈልጋል የትኞቹ ዋጋዎች እንደሚያንሱ ከ 35 በ B2:B6 መጠን ውስጥ: እና ያሰላል አማካይ ለ ተመሳሳይ ዋጋዎች ከ C2:C6 መጠን ውስጥ: ይመልሳል 145, ምክንያቱም ሁለተኛው ረድፍ በ ስሌቱ ውስጥ አይካተትም

=አማካይ ከሆነ(B2:B6;">"&አነስተኛ(B2:B6);C2:C6)

ተግባር ይፈልጋል የትኞቹ ዋጋዎች ከ መጠን ውስጥከ B2:B6 እንደሚበልጡ ከ ዝርዝር ዋጋ ውስጥ ከ B2:B6 መጠን ውስጥ: እና ያሰላል አማካይ ተስማሚ ዋጋዎች ከ C2:C6 መጠን ውስጥ: ይመልሳል 113.3, ምክንያቱም አራተኛው ረድፍ (ዝቅተኛው ዋጋ ከ መጠን B2:B6) በ ስሌቱ ውስጥ አይካተትም

=አማካይ ከሆነ(B2:B6;"<"&ትልቅ(B2:B6;2);C2:C6)

ተግባር ይፈልጋል የትኞቹ ዋጋዎች እንደሚያንሱ ከ መጠን ውስጥ በ B2:B6 ያንሳሉ ከ ሁለተኛው ትልቅ መጠን በ B2:B6 መጠን: እና ያሰላል አማካይ ለ ተመሳሳይ ዋጋዎች ከ C2:C6 መጠን ውስጥ: ይመልሳል 180, ምክንያቱም አራተኛው ረድፍ ብቻ በ ስሌቱ ውስጥ ይሳተፋል

መደበኛ አገላለጽ መጠቀሚያ

=አማካይ ከሆነ(A2:A6;"ብዕር";B2:B6)

ተግባር ይፈልጋል የትኞቹ ዋጋዎች ከ መጠን ውስጥ ከ A2:A6 ይህን ቃል ብቻ የያዘውን “ብዕር”: እና ያሰላል አማካይ ለ ተመሳሳይ ዋጋዎች ከ B2:B6 መጠን ውስጥ ይመልሳል 35, ምክንያቱም ሁለተኛው ረድፍ በ ስሌቱ ውስጥ አይካተትም: ፍለጋው የሚካሄደው ከ A2:A6 መጠን ውስጥ ነው: ነገር ግን ዋጋዎች ይመለሳሉ ከ B2:B6 መጠን ውስጥ

=አማካይ ከሆነ(A2:A6;"ብዕር";B2:B6)

ተግባር ይፈልጋል የትኞቹ ዋጋዎች ከ መጠን ውስጥ ከ A2:A6 ይህን ቃል ብቻ የያዘውን “ብዕር” መጨረሻው በ ምንም መጠን ቢሆን ለ ሌሎች ባህሪዎች: እና ያሰላል አማካይ ለ ተመሳሳይ ዋጋዎች ከ B2:B6 መጠን ውስጥ: ይመልሳል 27.5, ምክንያቱም አሁን እንዲሁም “እርሳስ” ሁኔታውን ያሟላል: የ መጀመሪያ እና የ ሁለተኛው ረድፎች በ ስሌቱ ውስጥ ይሳተፋሉ

=አማካይ ከሆነ(A2:A6;".*መጽሀፍ.*";B2:B6)

ተግባር ይፈልጋል የትኞቹ ዋጋዎች ከ መጠን ውስጥ ከ A2:A6 ይህን ቃል ብቻ የያዘውን “መጽሀፍ” መጀመሪያው እና መጨረሻው በ ምንም መጠን ቢሆን ለ ሌሎች ባህሪዎች: እና ያሰላል አማካይ ለ ተመሳሳይ ዋጋዎች ከ B2:B6 መጠን ውስጥ: ይመልሳል 18.5, ምክንያቱም ሶስተኛው እና አራተኛው ረድፎች በ ስሌቱ ውስጥ ይሳተፋሉ

እንደ መመዘኛ ወደ ክፍል ማመሳከሪያ

እርስዎ መመዘኛ በ ቀላሉ መቀየር ከ ፈለጉ: እርስዎ መግለጽ አለብዎት በ ተለየ ክፍል ውስጥ እና ማመሳከር አለብዎት ይህን ክፍል በ ሁኔታ ውስጥ በ አማካይ ከሆነ ተግባር

=አማካይ ከሆነ(A2:A6;".*"&E2&".*";B2:B6)

ተግባር ይፈልጋል የትኞቹ ዋጋዎች ከ መጠን ውስጥ ከ A2:A6 ቅልቅል ባህሪዎችን የያዙትን በ ተወሰነ በ E2 መጀመሪያ እና መጨረሻ በ ማንኛውም መጠን ውስጥ በ ሌሎች ባህሪዎች ውስጥ: እና ያሰላል አማካይ ለ ተመሳሳይ ዋጋዎች ከ B2:B6 መጠን ውስጥ: ከሆነ E2 = መጽሀፍ: ተግባር ይመልሳል 18.5.

=አማካይ ከሆነ(B2:B6;"<"&E2;C2:C6)

ተግባር ይፈልጋል የትኞቹ ዋጋዎች ከ መጠን ውስጥ ከ B2:B6 እንደሚያንሱ ከ ዋጋ ጋር የ ተወሰነው በ E2, ውስጥ: እና ያሰላል አማካይ ለ ተመሳሳይ ዋጋዎች ከ C2:C6 መጠን ውስጥ: ከሆነ E2 = 35, ተግባር ይመልሳል 145.