የ ስብስብ ተግባር

ይህ ተግባር ስብስብ ይመልሳል ለ ስሌቶች በ መጠን ውስጥ: እርስዎ የ ተለየ የ ስብስብ ተግባር መጠቀም ይችላሉ ከ ታች በኩል ከ ተዘረዘረው: የ ስብስብ ተግባር እርስዎን የሚያስችለው መተው ነው: የ ተደበቁ ረድፎች: ስህተቶች: ንዑስ ድምር: እና ሌሎች የ ስብስብ ተግባር ውጤቶችን በ ማስሊያ ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ስብስብ ተግባር ይፈጸማል በ ቁመት መጠኖች ውስጥ ለ ዳታ የጀመረው በ በራሱ ማጣሪያ: በራሱ ማጣሪያ ካልጀመረ: ራሱ በራሱ ፈልጎ ያገኛል የ ተግባር ውጤቶች አይሰራም ለ አዲስ የ ተደበቁ ረድፎች: በ አግድም መጠኖች ውስጥ መስራት የለበትም: ነገር ግን መፈጸም ይቻላል በላያቸው ላይ: ነገር ግን በ ተወሰነ መጠን: ባጠቃላይ : የ ስብስብ ተግባር የ ተፈጸመ በ አግድም ዳታ መጠን ውስጥ: አያስታውስም አምዶች መደበቁን: ነገር ግን በ ትክክል ስህተቶች ያስቀራል እና ውጤቱ የ ንዑስ ጠቅላል እና ሌላ የ ስብስብ ተግባር በ ረድፍ ውስጥ ይጣበቃል


አገባብ

ስብስብ(ተግባር: ምርጫ: ማመሳከሪያ1 [; ማመሳከሪያ2 [; …]])

ወይንም

ስብስብ(ተግባር: ምርጫ: ማዘጋጃ [; k])

ተግባር – አስፈላጊ ክርክር ነው: የ ተግባር ማውጫ ወይንም ማመሳከሪያ ወደ ክፍል ውስጥ በ ዋጋ ከ 1 እስከ 19, በሚቀጥለው ሰንጠረዥ መሰረት

የ ተግባር ማውጫ

ተግባር ተፈጽሟል

1

መካከለኛ

2

መቁጠሪያ

3

ክርክር መቁጠሪያ

4

ከፍተኛ

5

አነስተኛ

6

ውጤት

7

መደበኛ ልዩነት.የ ናሙና

8

መደበኛ ልዩነት.የ ህዝብ

9

ድምር

10

የ ህዝብ ልዩነት.ናሙና

11

የ ህዝብ.ልዩነት

12

መካከለኛ

13

የ ተደጋገመ.ዘዴ

14

ትልቅ

15

ትንሽ

16

ፐርሰንት.ያካትታል

17

ሩብ.ያካትታል

18

ፐርሰንት.አያካትትም

19

ሩብ.አያካትትም


ምርጫ – አስፈላጊ ክርክር ነው: የ ማውጫ ምርጫ ወይንም ማመሳከሪያ ለ ክፍል በ ዋጋ ውስጥ ከ 0 እስከ 7 የትኛው እንደሚተው ይወስናል በ መጠን ውስጥ ለ ተግባር

ምርጫ ማውጫ

ምርጫ ተፈጽሟል

0

የ ታቀፉ ንዑስ ጠቅላላ መተው እና ስብስብ ተግባሮች

1

የ ተደበቁ ረድፎች ብቻ መተው: የ ታቀፉ ንዑስ ጠቅላላ እና ስብስብ ተግባሮች

2

ስህተቶችን ብቻ መተው: የ ታቀፉ ንዑስ ጠቅላላ መተው እና ስብስብ ተግባሮች

3

የ ተደበቁ ረድፎች: ስህተቶች መተው: የ ታቀፉ ንዑስ ጠቅላላ እና ስብስብ ተግባሮች

4

ምንም አትተው

5

የ ተደበቁ ረድፎች ብቻ መተው

6

ስህተቶችን ብቻ መተው

7

የ ተደበቁ ረድፎች እና ስህተቶችን ብቻ መተው


ማመሳከሪያ1 – አስፈላጊ ክርክር ነው: ለ መጀመሪያው የ ቁጥር ክርክር (መጠን በ ዝርዝር ዋጋዎች ተሰናድቶ ከሆነበ ተግባር ውስጥ) ወይንም ማመሳከሪያ በያዘው ክፍል ውስጥ

ማመሳከሪያ2, 3, ... – በ ምርጫ: የ ቁጥር ክርክር ወይንም ማመሳከሪያ ለ ክፍል: (እስከ 253 ክርክሮች): እርስዎ ዋጋዎችን ዝቅ ማድረግ አለብዎት

ማዘጋጃ – አስፈላጊ ክርክር ነው: ማዘጋጃ መግለጽ ይቻላል በ ድንበሮች ለ መጠን: ስሙ ለ ተሰየመው መጠን ወይንም የ አምድ ምልክት

የ ማስታወሻ ምልክት

የ አምድ ምልክቶች ለ መጠቀም “ራሱ በራሱ የ አምዶች እና የ ረድፎች ምልክቶች ፈልጎ ማግኛ” ተግባሮችን ማስቻል አለብዎት


k – አስፈላጊ ክርክር ነው: ለሚቀጥሉት ተግባሮች: እልቅ: ትንሽ: ፐርሰንት.ያካትታል: ሩብ.ያካትታል: ፐርሰንት.አያካትትም: ሩብ.አያካትትም: የ ቁጥር ክርክር ነው: ተስማሚ የሆነ ከ ሁለተኛው ክርክር ጋር ለ እነዚህ ተግባሮች

ምሳሌዎች

A

B

C

1

አምድ አንድ

አምድ ሁለት

አምድ ሶስት

2

34

11

12

3

10

56

35

4

#ማካፈያ/0!

5

3

5

20

8

1

6

0

8

9

7

#ዋጋ!

20

21

8

5

7

8

9

14

0

5


=ዝቅ ማድረጊያ(4;2;A2:A9)
ከፍተኛ ዋጋ ለ መጠኖች ይመልሳል A2:A9 = 34, ነገር ግን =MAX(A2:A9) ይመልሳል ስህተት: ስህተት:511.

=ዝቅ ማድረጊያ(9;5;A5:C5)
ለ መጠኖች ድምር ይመልሳል A5:C5 = 29, አንዳንድ አምዶች ቢደበቁም እንኳን

=ዝቅ ማድረጊያ(9;5;B2:B9)
የ አምድ ድምር ይመልሳል B = 115. ማንኛውም ረድፍ ከ ተደበቀ: ተግባሩ ዋጋ ያሳይም: ለምሳሌ: ይህ 7ኛው ረድፍ ከ ተደበቀ: ተግባር ይመልሳል 95.

እርስዎ መፈጸም ከ ፈለጉ ተግባር በ 3ዲ መጠን ውስጥ: ይህ ምሳሌ እንዴት እንደሚሰሩ ያሳይዎታል

=ዝቅ ማድረጊያ(13;3;ወረቀት1.B2:B9:ወረቀት3.B2:B9)
ተግባር የ ዋጋዎች ዘዴ ይመልሳል ለ ሁለተኛው አምዶች በ ወረቀቶች ውስጥ በ 1:3 (ተመሳሳይ ዳታ ላላቸው) = 8.

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ማመሳከሪያ ለ ክፍል ወይንም መጠን ለ እያንዳንዱ ክርክር በ መቀመሪያ ውስጥ: የሚቀጥለው ምሳሌ እንዴት እንደሚሰራ ያሳይዎታል: እንዲሁም እርስዎ የ አምድ ምልክቶች ለ ተወሰነ ማዘጋጃ እንዴት እንደሚጠቀሙ ያሳይዎታል

=ዝቅ ማድረጊያ(E3;E5;'አምድ አንድ')
ከሆነ E3 = 13 እና E5 = 5, ተግባር ይመልሳል ዘዴ ለ መጀመሪያው አምድ = 10.