የ ስህተት ማስጠንቀቂያ
የ ስህተት መልእክት መግለጫ ማሳያ ዋጋ የሌለው ዳታ በ ክፍሉ ውስጥ በሚገባ ጊዜ
እርስዎ ማስጀመር ይችላሉ ማክሮስ በ ስህተት መልእክት: የ ናሙና ማክሮስ ይሰጣል በዚህ ገጽ መጨረሻ ላይ
የ ስህተት መልእክት ማሳያ ዋጋ የሌላቸው ዋጋዎች በሚገቡ ጊዜ
የ ስህተት መልእክት ማሳያ እርስዎ ያስገቡትን በ ይዛታዎች ቦታ ዋጋ ያለው ዳታ በሚገባ ጊዜ በ ክፍል ውስጥ ይህን ካስቻሉ መልእክቱ ይታያል ለ መከልከል ዋጋ የ ሌለው ማስገቢያ
ለ ሁለቱም ጉዳይ እርስዎ ከ መረጡ "ማስቆሚያ": ዋጋ የ ሌለው ማስገቢያ ይጠፋል እና ያለፈው ዋጋ ወደ ክፍሉ እንደገና ይገባል: ተመሳሳይ ይፈጸማል እርስዎ ከዘጉ የ "ማስጠንቀቂያ" እና "መረጃ" ንግግሮች በ መጫን የ መሰረዣ ቁልፍ: እርስዎ ከዘጉ ንግግሮችን በ እሺ ቁልፍ: ዋጋ የ ሌለው ማስገቢያ አይጠፋም
ይዞታዎች
ተግባር
ተግባር ይምረጡ እርስዎ እንዲታይ የሚፈልጉትን ዋጋ የሌለው ዳታ በሚገባ ጊዜ ወደ ክፍሉ ውስጥ የ "ማስቆሚያ" ተግባር አይቀበልም ዋጋ የሌለው ማስገቢያ እና ያሳያል ንግግር እርስዎ መዝጋት አለብዎት በ መጫን እሺ የ "ማስጠንቀቂያ" እና "መረጃ" ተግባር ያሳያል ንግግር መዝጋት የሚቻል በ መጫን እሺ ወይንም መሰረዣ ዋጋ የሌለው ማስገቢያ የማይቀበለው እርስዎ ሲጫኑ ነው መሰረዣ .
መቃኛ
መክፈቻ የ ማክሮስ ንግግር እርስዎ የሚመርጡበት ማክሮስ የሚፈጸመውን ዋጋ የሌለው ዳታ በሚገባ ጊዜ በ ክፍል ውስጥ: ይህ ማክሮስ የሚፈጸመው የ ስህተት መልእክት ከታየ በኋላ ነው
አርእስት
የ ስህተት መልእክት መግለጫ ማሳያ ዋጋ የሌለው ዳታ በ ክፍሉ ውስጥ በሚገባ ጊዜ
የ ስህተት መልእክቶች
ዋጋ የሌለው ዳታ በ ክፍሉ ውስጥ በሚገባ ጊዜ እንዲታይ የሚፈልጉትን መልእክት ያስገቡ
ናሙና ማክሮስ:
Function ExampleValidity(CellValue as String, TableCell as String)
Dim msg as string
msg = "Invalid value: " & "'" & CellValue & "'"
msg = msg & " in table: " & "'" & TableCell & "'"
MsgBox msg ,16,"Error message"
End Function