መመዘኛ
ለ ተመረጠው ክፍል(ሎች) የ ማረጋገጫ ደንብ መወሰኛ
ለምሳሌ: እርስዎ መመዘኛ መወሰን ይችላሉ እንደ: "ቁጥሮች በ 1 እና 10 መካከል" ወይንም "ጽሁፍ ባህሪዎቹ ከ 20 ያልበለጠ"
መፍቀጃ
ይጫኑ የ ማረጋገጫ ደንብ ለ ተመረጠው ክፍል(ሎች)
የሚቀጥለው ሁኔታ ዝግጁ ነው:
ሁኔታው |
ውጤት |
ሁሉም ዋጋዎች |
ገደብ የለም |
ሙሉ ቁጥር |
ሙሉ ቁጥሮች ብቻ ከ ሁኔታው ጋር የሚመሳሰሉ |
ዴሲማል |
ሁሉም ቁጥሮች ከ ሁኔታው ጋር የሚመሳሰሉ |
ቀን |
ሁሉም ቁጥሮች ከ ሁኔታው ጋር የሚመሳሰሉ: የ ገቡት ዋጋዎች አቀራረብ ይጠራል በሚቀጥለው ጊዜ እንደ አስፈላጊነቱ |
ሰአት |
ሁሉም ቁጥሮች ከ ሁኔታው ጋር የሚመሳሰሉ: የ ገቡት ዋጋዎች አቀራረብ ይጠራል በሚቀጥለው ጊዜ እንደ አስፈላጊነቱ |
የ ክፍል መጠን |
በ ክፍል መጠን ውስጥ የ ተሰጠውን ዋጋዎች ብቻ ማስቻያ: የ ክፍል መጠን በሙሉ መግለጽ ይቻላል: ወይንም እንደ ስም ዳታቤዝ መጠን: ወይንም እንደ ስም መጠን: መጠኑ መያዝ ይችላል አንድ የ አምድ ወይንም አንድ የ ረድፍ ክፍሎች: እርስዎ ከ ወሰኑ መጠን የ አምዶች እና ረድፎች: የ መጀመሪያው አምር ብቻ ይጠቀማል |
ዝርዝር |
ዋጋዎች ብቻ ማስቻያ ወይንም የ ተወሰኑ ሀረጎች ከ ዝርዝር ውስጥ: ሀረጎች እና ዋጋዎች መቀላቀል ይችላሉ: ቁጥር የሚገመገመው ዋጋ ነው: ስለዚህ እርስዎ ካስገቡ ቁጥር 1 ከ ዝርዝር ውስጥ በ ማስገቢያ 100% እንዲሁም ዋጋ አለው |
የ ጽሁፍ እርዝመት |
ማስገቢያዎች እርዝመታቸው ከ ሁኔታው ጋር የሚመሳሰል |
ባዶ ክፍሎች ማስቻያ
በ አገናኝ ውስጥ በ መሳሪያዎች - መርማሪ - ዋጋ የሌለው ዳታ ምልክት ማድረጊያ ይህ የሚገልጸው ባዶ ክፍሎች የሚታዩት እንደ ዋጋ የሌለው ዳታ ነው (ተሰናክሏል) ወይንም (ተችሏል).
የ ምርጫ ዝርዝር ማሳያ
ዋጋ ያላቸውን ሀረጎች ማሳያ ወይንም ዋጋዎች መምረጫ ከ ዝርዝር ውስጥ: ዝርዝሩን መክፈት ይችላሉ ክፍል በ መምረጥ እና በ መጫን ትእዛዝCtrl+D.
እየጨመረ በሚሄድ መለያ
የ ተመረጠውን ዝርዝር መለያ እየጨመረ በሚሄድ ደንብ እና ማጣሪያዎች ማባዣ ከ ዝርዝር ውስጥ: ምልክት ካልተደረገበት: ደንቡ ከ ዳታ ምንጭ ውስጥ ይወሰዳል
ምንጭ
ያስገቡ የ ክፍል መጠን ዋጋ ያለው ዋጋዎችን የያዘውን ወይንም ጽሁፍ
ማስገቢያዎች
ያስገቡ ማስገቢያዎች ዋጋ ያለው ዋጋዎችን የያዘውን ወይንም የ ጽሁፍ ሀረግ
ዳታ
ይምረጡ የ ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሽ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ዝግጁ አንቀሳቃሽ የሚታየው እንደ እርስዎ ምርጫ ነው በ መፍቀጃ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ ከ መረጡ "መካከል" ወይንም "መካከል አይደለም": የ አነስተኛ እና ከፍተኛ ማስገቢያ ሳጥኖች ይታያሉ: ያለ በለዚያ: የ አነስተኛ የ ከፍተኛ ብቻ ወይንም የ ዋጋ ማስገቢያ ሳጥኖች ይታያሉ
ዋጋ
ያስገቡ ዋጋ ለ ዳታ ማረጋገጫ ምርጫ እርስዎ የ መረጡትን በ መፍቀጃ ሳጥን ውስጥ
አነስተኛ
ያስገቡ የ አነስተኛ ዋጋ ለ ዳታ ማረጋገጫ ምርጫ እርስዎ የ መረጡትን በ መፍቀጃ ሳጥን ውስጥ
ከፍተኛ
ያስገቡ የ ከፍተኛ ዋጋ ለ ዳታ ማረጋገጫ ምርጫ እርስዎ የ መረጡትን በ መፍቀጃ ሳጥን ውስጥ