የ ዳታ ሜዳ ምርጫ

እርስዎ መወሰን ይችላሉ ተጨማሪ ምርጫዎች ለ አምድ: ረድፍ: እና ለ ገ ዳታ ሜዳዎች በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ

መለያ በ

ይምረጡ የ ዳታ ሜዳ እርስዎ መለየት የሚፈልጉትን በ አምድ እና በ ረድፍ በ

እየጨመረ በሚሄድ

ዋጋዎችን መለያ እየቀነሰ በሚሄድ ከ ከፍተኛ ውጋ ወደ ዝቅተኛ ዋጋ: የ ተመረጠው ሜዳ ሜዳ ከሆነ ለ ንግግር መክፈቻ: እቃዎቹ በ ስም ይለያሉ: የ ዳታ ሜዳ ከ ተመረጠ እቃዎቹ በ ውጤት ይለያሉ በ ተመረጠው ዳታ ሜዳ ውስጥ

እየቀነሰ በሚሄድ

ዋጋዎችን መለያ እየቀነሰ በሚሄድ ከ ከፍተኛ ዋጋ ወደ ዝቅተኛ ዋጋ: የ ተመረጠው ሜዳ: ሜዳ ከሆነ ለ ንግግር መክፈቻ: እቃዎቹ በ ስም ይለያሉ: የ ዳታ ሜዳ ከ ተመረጠ እቃዎቹ በ ውጤት ይለያሉ በ ተመረጠው ዳታ ሜዳ ውስጥ

መምሪያ

ዋጋዎች በ ፊደል ቅደም ተከተል መለያ

የ ማሳያ ምርጫዎች

እርስዎ መወሰን ይችላሉ የሚታየውን ምርጫ ለሁሉም ረድፍ ሜዳዎች ከ መጨረሻው በስተቀር: የ ሩቅ ረድፍ ሜዳ

ረቂቅ

ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ለ ሜዳ የ እቅድ ዘዴ ይምረጡ

ባዶ መስመር ከ እያንዳንዱ እቃ በኋላ

ለ እያንዳንዱ እቃ ከ ዳታ በኋላ ባዶ ረድፍ መጨመሪያ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ

ራሱ በራሱ ማሳያ

የ ላይ ወይንም የ ታች nn እቃዎች ማሳያ እርስዎ በሚለዩ ጊዜ በ ተወሰነ ሜዳ

ማሳያ

ራሱ በራሱ የ ገጽታ ማሳያ ማብሪያ

እቃዎች

እርስዎ ራሱ በራሱ እንዲያሳይ የሚፈልጉትን ከፍተኛ የ እቃዎች ቁጥር ያስገቡ

በ ተወሰነው መለያ ደንብ መሰረት የ ላይኛውን ወይንም የ ታችኛውን እቃዎች ማሳያ

ሜዳ አጠቃቀም

ይምረጡ የ ዳታ ሜዳ እርስዎ መለየት የሚፈልጉትን በ አምድ እና በ ረድፍ በ

እቃዎች መደበቂያ

እርስዎ ከ ስሌት ውስጥ መደበቅ የሚፈልጉትን እቃዎች ይምረጡ

ደረጃው

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ቅደም ተከተል ይምረጡ: የ ፒቮት ሰንጠረዥ መሰረት ባደረገ በ ውጪ ዳታ የ ዳታ ምንጭ ቅደም ተከተል የያዘውን ዳታ