የ ዳታ ሜዳ
የዚህ ንግግር ይዞታዎች የ ተለዩ ናቸው ለ ዳታ ሜዳዎች በ ዳታ ቦታ ውስጥ: እና የ ዳታ ሜዳዎች በ ረድፍ ወይንም አምድ ቦታ ውስጥ: በ ፒቮት ሰንጠረዥ ንግግር ውስጥ
ንዑስ ድምር
እርስዎ ማስላት የሚፈልጉትን ንዑስ ድምር መወሰኛ
ምንም
ንዑስ ጠቅላላ አያሰላም
ራሱ በራሱ
ራሱ በራሱ ንዑስ ድምር ማስሊያ
በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ
ይምረጡ ይህን ምርጫ እና ከዛ እርስዎ ማስላት የሚፈልጉትን የ ንዑስ ድምር አይእት ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ
ተግባር
ይጫኑ እርስዎ ማስላት የሚፈልጉትን የ ንዑስ ድምር አይነት ከ ዝርዝር ውስጥ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ምርጫ ከ ተመረጠ ነው
እቃዎቹን ያለ ዳታ ማሳያ
ባዶ አምዶች እና ረድፎችን ያካትታል በ ሰንጠረዥ ውጤት ውስጥ
ስም:
የ ተመረጠውን ሜዳ ስም ዝርዝር ማሳያ
ተጨማሪ
ንግግር ማስፊያ ወይንም መቀነሻ: ለ ተጨማሪ ቁልፍ የሚታየው ለ ዳታ ሜዳዎች ብቻ ነው
ምርጫዎች
መክፈቻ የ ዳታ ሜዳ ምርጫ ንግግር: በ ምርጫዎች ቁልፍ ውስጥ ለ አምድ: ረድፍ: ወይንም ለ ገጽ ሜዳዎች ብቻ ይታያል
ንግግሩ ከሰፋ በ ተጨማሪ ቁልፍ: የሚቀጥሉት እቃዎች ወደ ንግግሩ ውስጥ ይጨመራሉ:
የሚታይ ዋጋ
ለ እያንዳንዱ ዳታ ሜዳ: እርስዎ የ ማሳያ አይነት መምረጥ ይችላሉ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ለ አንዳንድ አይነቶች ተጨማሪ መረጃ ለ መሰረታዊ ሜዳ እና ለ መሰረታዊ እቃ
አይነት
የ ማስሊያ አይነት ይምረጡ ለ ዳታ ሜዳ የሚታየውን ዋጋ
አይነት |
የሚታይ ዋጋ |
መደበኛ |
ውጤቶች ሳይቀየሩ ማሳያ |
ልዩነቱ ከ |
ከ እያንዳንዱ ውጤት ውስጥ የ ማመሳከሪያ ዋጋ (ከ ታች ይመልከቱ) ተቀንሷል: እና ልዩነቱ ይታያል: ጠቅላላ ከ መሰረት ሜዳ ውጪ የሚታየው ውጤቱ እንደ ባዶ ነው የ ተሰየንመ እቃ የ እቃ መሰረት ስም ከ ተገለጸ: የማመሳከሪያው ዋጋ ለ መቀላቀያ የ ሜዳ ስሞች ውጤት እቃው በ መሰረታዊ መዳ ይቀየራል በ ተወሰነ የ እቃ መሰረት ያለፈው እቃ ወይንም የሚቀጥለው እቃ ይህ "ያለፈው እቃ" ወይንም "የሚቀጥለው እቃ" ከ ተገለጸ እንደ መሰረታዊ እቃ: የ ማመሳከሪያ ዋጋ ውጤት ነው የሚታየው የ ጽሁፍ አካል መሰረታዊ ሜዳ: በ መሰረታዊ ሜዳዎች መለያ ደንብ መሰረት |
% ከ |
እያንዳንዱ ውጤት በ ማመሳከሪያ ዋጋ ይከፋፈላል: የ ማመሳከሪያ ዋጋ የሚወሰነው በ ተመሳሳይ መንገድ ነው እንደ "የ ተለዩ ከ" ጠቅላላ ከ መሰረታዊ ሜዳ ውጪ የሚታየው እንደ ባዶ ውጤት ነው |
% ልዩነቱ ከ |
ከ እያንዳንዱ ውጤት: የ ማመሳከሪያ ዋጋ ይቀነሳል: እና ልዩነቱ ይካፈላል በ ማመስከሪያ ዋጋ: የ ማመስከሪያ ዋጋ የሚወሰነው በ ተመሳሳይ መንገድ ነው እንደ "የ ተለዩ ከ" ጠቅላላ ከ መሰረታዊ ሜዳ ውጪ የሚታየው እንደ ባዶ ውጤት ነው |
ጠቅላላ በማስኬድ ላይ በ |
እያንዳንዱ ውጤት ይጨመራል ወደ ድምሩ ውስጥ ውጤቱ ለሚቀጥለው እቃዎች በ መሰረታዊ ሜዳ ውስጥ: በ መሰረታዊ ሜዳ ውስጥ መለያ ደንብ መሰረት: እና ጠቅላላ ድምር ይታያል ውጤቶች ሁል ጊዜ ይደመራሉ: ምንም የ ተለያየ ማጠቃለያ ተግባር ቢጠቀምም እያንዳንዱን ውጤት ለማግኘት |
% ከ ረድፍ |
እያንዳንዱ ውጤት ይካፈላል በ ጠቅላላ ውጤጥ ለ ረድፉ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ: በርካታ የ ዳታ ሜዳዎች ካሉ: ጠቅላላ የ ውጤቱን ዳታ ሜዳ ይጠቀማል: ንዑስ ጠቅላላ ካለ በ እጅ የ ተመረጠ ማጠቃለያ ተግባሮች: ጠቅላላው የ ዳታ ሜዳዎች ማጠቃለያ ተግባር ይጠቀማል |
% ከ አምድ |
ተመሳሳይ እንደ "% ለ ረድፍ": ነገር ግን ጠቅላላ ለ ውጤቶች አምድ ተጠቅሟል |
% ከ ጠቅላላው |
ተመሳሳይ እንደ "% ለ ረድፍ": ነገር ግን ባጠቃላይ ጠቅላላ ለ ውጤቶች ዳታ ሜዳ ተጠቅሟል |
ማውጫ |
የ ረድፍ እና አምድ ጠቅላላ እና ባጠቃላይ ጠቅላላ: የሚከተለውን ተመሳሳይ ደንቦች ይከተላሉ እንደ ላይኛው: የሚቀጥለውን መግለጫ ለ ማስላት ይጠቅማሉ: ( ዋናው ውጤት * ባጠቃላይ ጠቅላላ ) / ( ረድፍ ጠቅላላ * አምድ ጠቅላላ ) |
መሰረታዊ ሜዳ
ሜዳ ይምረጡ የ ዋጋው ቅደም ተከተል የ ተወሰደበትን ለ ማስሊያው እንደ መሰረት
መሰረታዊ እቃ
ሜዳ ይምረጡ የ ዋጋው ቅደም ተከተል የ ተወሰደበትን ለ ማስሊያው እንደ መሰረት