ዝርዝሮች መደበቂያ

ዝርዝር መደበቂያ የ ቡድን ረድፍ ወይንም አምድ መጠቆሚያውን የያዘው: ለ መደበቅ ሁሉንም የ ቡድን ረድፍ ወይንም አምድ: ይምረጡ የ ሰንጠረዥ ረቂቅ እና ከዛ ይምረጡ ይህን ትእዛዝ

የ ተደበቁ ቡድኖች ለ ማሳየት: ይምረጡ የ ሰንጠረዥ ረቂቅ እና ከዛ ይምረጡ ዳታ - ቡድን እና ረቂቅ – ዝርዝር ማሳያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Data - Group and Outline - Hide Details.