በርካታ ተግባሮች

ለ ተለያዩ ክፍሎች ተመሳሳይ መቀመሪያ መፈጸሚያ: ነገር ግን በ ተለያየ የ ዋጋዎች ደንብ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Data - Multiple Operations.


በርካታ ተግባሮችን መፈጸሚያ

የ ማስታወሻ ምልክት

ረድፍ ወይንም አምድ ሳጥን ማመሳከሪያ መያዝ አለበት ወደ መጀመሪያው ክፍል ለ ተመረጠው መጠን


የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ሰንጠረዥ ከላኩ በርካታ ተግባሮችን የያዘ ወደ Microsoft Excel: ክፍሎቹን የያዘው አካባቢ በ መቀመሪያ ውስጥ መገለጽ አለበት ከ ዳታ መጠን አንጻር


ነባሮች

መቀመሪያዎች

የ ክፍል ማመሳከሪያዎች ያስገቡ ለ ክፍሎች መቀመሪያ ለያዙ እርስዎ ሊጠቀሙበት የሚፈልጉትን ለ በርካታ ተግባር

ረድፍ

የ ማስገቢያ ክፍል ማመሳከሪያዎች ያስገቡ እርስዎ ሊጠቀሙበት የሚፈልጉትን ተለዋዋጭ ለ ረድፎች ከ ዳታ ሰንጠረዥ ውስጥ

አምድ

የ ማስገቢያ ክፍል ማመሳከሪያዎች ያስገቡ እርስዎ ሊጠቀሙበት የሚፈልጉትን ተለዋዋጭ ለ አምዶች ከ ዳታ ሰንጠረዥ ውስጥ

ማሳነሻ / ማሳደጊያ

ይጫኑ የ ማሳነሻ ምልክት ንግግሩን ለማሳነስ ከ ማስገቢያው ሜዳ እኩል ለማድረግ: ከዛ በኋላ ቀላል ይሆናል ምልክት ለማድረግ የሚፈለገውን ማመሳከሪያ በ ወረቀቱ ውስጥ:ምልክቱ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ ማሳደጊያ ምልክት: ይጫኑ እንደ ነበር ለመመለስ ንግግሩን ወደ ዋናው መጠን

እርስዎ ወረቀቱ ላይ በ አይጥ ሲጫኑ ንግግሩ ራሱ በራሱ ያንሳል: ወዲያውኑ የ አይጥ ቁልፉን ሲያነሱ ንግግሩ እንደ ነበር ይመለሳል: እና የ ማመሳከሪያ መጠን በ አይጥ የ ተገለጸው ይደምቃል በ ሰነዱ ውስጥ በ ሰማያዊ ክፈፍ

ምልክት

ማሳጠሪያ

ምልክት

ማሳደጊያ