LibreOffice 6.1 እርዳታ
የ ረቀቀ ማጣሪያ መግለጫ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Data - More Filters - Advanced Filter... .
ማጣሪያዎች መፈጸሚያ
የ ተሰየመ መጠን ይምረጡ: ወይንም የ ክፍል መጠን ያስገቡ የ ማጣሪያ መመዘኛ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የያዘውን
ይጫኑ የ ማሳነሻ ምልክት ንግግሩን ለማሳነስ ከ ማስገቢያው ሜዳ እኩል ለማድረግ: ከዛ በኋላ ቀላል ይሆናል ምልክት ለማድረግ የሚፈለገውን ማመሳከሪያ በ ወረቀቱ ውስጥ:ምልክቱ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ ማሳደጊያ ምልክት: ይጫኑ እንደ ነበር ለመመለስ ንግግሩን ወደ ዋናው መጠን
እርስዎ ወረቀቱ ላይ በ አይጥ ሲጫኑ ንግግሩ ራሱ በራሱ ያንሳል: ወዲያውኑ የ አይጥ ቁልፉን ሲያነሱ ንግግሩ እንደ ነበር ይመለሳል: እና የ ማመሳከሪያ መጠን በ አይጥ የ ተገለጸው ይደምቃል በ ሰነዱ ውስጥ በ ሰማያዊ ክፈፍ
ማሳጠሪያ
ማሳደጊያ
ተጨማሪ የ ማጣሪያ ምርጫ ማሳያ