ምርጫዎች

ተጨማሪ የ ማጣሪያ ምርጫ ማሳያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Data - More Filters - Standard Filter... - Options label.

Choose Data - More Filters - Advanced Filter... - Options label.


ምርጫዎች

ፊደል መመጠኛ

መለያ የ ላይኛው ጉዳይ እና የ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች ዳታ በሚያጣሩ ጊዜ

መጠን የ አምድ ምልክቶች ይዟል

የ አምድ ምልክት በ መጀመሪያው የ ረድፍ ክፍል መጠን ውስጥ ማካተቻ

ውጠቶች ኮፒ ማድረጊያ ወደ

ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይምረጡ: እና ከዛ ይምረጡ የ ክፍል መጠን እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን የ ማጣሪያ ውጤቶች እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ የ ተሰየመ መጠን ከ ዝርዝር ውስጥ

ማሳነሻ / ማሳደጊያ

ይጫኑ የ ማሳነሻ ምልክት ንግግሩን ለማሳነስ ከ ማስገቢያው ሜዳ እኩል ለማድረግ: ከዛ በኋላ ቀላል ይሆናል ምልክት ለማድረግ የሚፈለገውን ማመሳከሪያ በ ወረቀቱ ውስጥ:ምልክቱ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ ማሳደጊያ ምልክት: ይጫኑ እንደ ነበር ለመመለስ ንግግሩን ወደ ዋናው መጠን

እርስዎ ወረቀቱ ላይ በ አይጥ ሲጫኑ ንግግሩ ራሱ በራሱ ያንሳል: ወዲያውኑ የ አይጥ ቁልፉን ሲያነሱ ንግግሩ እንደ ነበር ይመለሳል: እና የ ማመሳከሪያ መጠን በ አይጥ የ ተገለጸው ይደምቃል በ ሰነዱ ውስጥ በ ሰማያዊ ክፈፍ

ምልክት

ማሳጠሪያ

ምልክት

ማሳደጊያ

መደበኛ አገላለጽ

በ ማጣሪያ መግለጫ ውስጥ መደበኛ የ ማጣሪያ መግለጫ እንዲጠቀሙ ማስቻያ: የ መደበኛ መግለጫ ዝርዝር LibreOffice ይደግፋል: ይጫኑ እዚህ.

ይህ የ መደበኛ አገላለጽ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ከ ተመረጠ: እርስዎ መደበኛ አገላለጽ መጠቀም ይችላሉ በ ዋጋዎች ሜዳ ውስጥ የ ሁኔታው ዝርዝር ሳጥን ከ ተሰናዳ ለ '=' እኩል ነው ወይንም '<>' እኩል አይደለም: ይህ የሚፈጸመው እንደ ክፍሉ ቅደም ተከተል እና የ እርስዎ ማመሳከሪያ ለ ረቀቀ ማጣሪያ መሰረት ነው

የ ተባዛ የለም

የ ተባዙ ረድፎች ማስወገጃ ከ ተጣራው ዳታ ዝርዝር ውስጥ

የ ማጣሪያ መመዘኛ ማስቀመጫ

ይምረጡ የ ኮፒ ውጤቶች ከ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ የ መድረሻውን መጠን ይወስኑ እርስዎ የ ተጣራ ዳታ እንዲታይ የሚፈልጉበትን: ይህ ሳጥን ምልክት ከ ተደረገበት: የ መድረሻውን መጠን ይገናኛል ከ ምንጩ መጠን ጋር: እርስዎ መግለጽ አለብዎት የ ምንጩን መጠን ከ ዳታ - መጠን መግለጫ እንደ ዳታቤዝ መጠን ይህን ተከትለው: እርስዎ እንደገና መፈጸም ይችላሉ የ ተገለጸውን ማጣሪያ በማንኛውም ጊዜ እንደሚከተለው: ይጫኑ የ ምንጩን መጠን: ከዛ ይምረጡ ዳታ - ማነቃቂያ መጠን

የ ዳታ መጠን

የ ክፍል መጠን ወይንም የ ክፍል መጠን ስም እርስዎ ማጣራት የሚፈልጉትን ማሳያ

ምርጫ

ይጫኑ የ ምርጫ ምልክት ቁልፍ ንግግሩን ለማስፋት ተጨማሪ ምርጫዎች ለማሳየት: ይጫኑ እንደገና ንግግሩን እንደ ነበር ለመመለስ